Thursday, April 30, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ዶ/ር አብይ አህመድ በለውጥ ጎዳና እየተምዘገዘገ ነው “ታላቁ መሪ” እኔ ነኝ – እያለህ...

/ሞሃመድ አሊ ሞሃመድ/ ዶ/ር አብይ አህመድ በጀመሩት የለውጥ ጉዞ "ከሀዲዱ" የሚወጡ ስለመሆናቸው የዛሬውን የመቀሌ ጉዟቸውን መጠበቅና ማየት ነበረብን። ለኔ የለውጡ ሀድድ የምለው ኢትዮጵያዊነትን ነው። በዘመነ-ወያኔ...

እኛም እንዳንሰቅለው! /ወለላዬ-ከስዊድን/

እንደምን? ይመጣል! ከናዝሬት ላይ ነብይ፣ ልክ እንደተባለው ከወያኔም ዓብይ፣ ተገኝቶ ከመጣ - ጌታ ከመረጠው፣ ፈራሁኝ እንደሱ እኛም እንዳንሰቅለው!

እስክንድር ነጋ የአምነስቲ ሽልማቱን ለመቀበል አርብ አውሮፓ ይገባል

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ከ12 ጊዜ በላይ በመጥፎነታቸው የሚታወቁት የህወሀት መራሹ መንግስት እስርቤቶች ውስጥ ተጥሎ የነበረውና በቅርቡ ከእስር የተለቀቀው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የአመቱ...

ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ መስዕዋት ከሆኑ 150 ዓመት

ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ በመቅደላ ምሽጋቸው በገዛ ሽጉጣቸው እራሳቸውን መስዕዋት ከሆኑ ዛሬ 150 ዓመት ሆናቸው። የሚከተለው ጹሁፍ ስለ አሟሟታቸው ሁኔታ መጠነኛ ስዕል ይሰጣል ፡ - የመጨረሻው...

ከ18 አመታት በኋላ… እናቴን አየኋት! /ዳዊት ከበደ ወየሳ/

አዲስ አበባ ውስጥ ሊኖር ይችላል ተብሎ በማይገመት፤ ከአንድ ትልቅ ቪላ ስር በተሰራ የምድር እስር ቤት ውስጥ ለአንድ ሳምንት ያህል ቆየሁ። ማንኛውም ሰው ወደዚህ እስር...

ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር የአቤቱታ ደብዳቤ ጻፉ

በቂሊንጦ እስር ቤት እየተሰቃዩ የሚገኙት ዶክተር ፍቅሩ "አሁንስ ፍትህ አገኝ ይሆን?በማለት የሚከተለውን ደብዳቤ ጽፈዋል።     -------- ~"ዐቃቤ ህግ ባቀረበው አቤቱታ ጉዳዩን የማየት እንኳን ምክንያት ሳይኖረው...

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ የተፈፀመው ግፍ በከፊል /በላይ ማናዬ/

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ወልዲያ ከተማ ጥር 2010 የጥምቀት በዓል ላይ ተቀስቅሶ ወደተለያዩ የአካባቢው ከተሞች ተስፋፍቶ ሲካሄድ በነበረው ህዝባዊ ተቃውሞ ወቅት ብዙዎች ህይወታቸውን አጥተዋል።...

ኦሮምኛን በግእዝ መጻፉ ቋንቋውን ያሳድገዋል፣ ላቲን ግን ያቀጭጨዋል /አብርሃም ቀጄላ/

ይህ ጽሑፍ “ምሁራን/አክቲቪስቶች ኦሮምኛ በአማራ ክልል በግእዝ ፊደል እንደ ትምህርት እንዲሰጥ ጠየቁ።” በሚል ርዕስ http://www.ethiomedia.com/1000dir/oromigna-be-amara-kilil-be-geez-fiddel-endiset.pdf መቅረቡ ይታወሳል። ዳንኤል አበራ የሚባሉ ኣንባቢ “ኦሮምኛን በግዕዝ በዐማራ ክልል” ግብረ-መልስ...

ለጠ. ሚ/ትር አብይ አህመድ -ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተጻፈ የግል ደብዳቤ (ትርጉም ከንግሊዘኛ) ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ ሚያዝያ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዲስ...

አምቦ ትናንትና ዛሬ! /ከአንተነህ መርዕድ/

(ሚያዝያ 2018) አምቦ ስሟ ሲጠራ የብዙዎቻችን ልብ በሃሴት እንደሚሞላ ሁሉ ወያኔዎችና አሽቃባጮቻቸው አጥንታቸው ድረስ የሚዘልቅ ብርድ እንደሚሰማቸው ግልፅ ነው። ያች ምድር የብዙ ጀግኖች መፈጠርያ ናት።...

Poems