Amharic Posts
Home Amharic Posts
በየአምስት ዓመቱ የሚካሄዱ የምክር ቤትና የአካባቢ ምርጫዎች ተራዘመ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በየአምስት ዓመቱ የሚካሄዱ የምክር ቤትና የአካባቢ ምርጫዎች ተራዘሙ። በመላ ሀገሪቱ በየዓምስት ዓመቱ የሚካሄዱ የአካባቢ ምርጫዎች እንዲሁም የአዲስ አበባና የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር...
ጠ.ሚ/ትሩ ከተቃዋሚዎች ጋር ተነጋገሩ አረና በትግራይ ጉብኝታቸው የውይይት ጥያቄ አቅርቧል
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ ከታዋቂ ግለሰቦች፣ ከሲቪክ ማህበራት ተወካዮችና ከሀይማኖት አባቶች ጋር በብሄራዊ ቤተ-መንግስት ዛሬ ማምሻውን ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በእራት...
የህውሀት ሰዎች ቀን እየጨለመባችሁ ነውና ንስሀ ግቡ /ሉሉ ከበደ/
ይድረስ ለህውሀት ሰዎች። ቀን እየጨለመባችሁ ነውና ንስሀ ግቡ። እናንተና፤ ከሌላውም ዘር ከአማራው፤ ከኦሮሞው፤ ከሌሎችም ጎሳዎች፤ ከእንሰሳ ትንሽ ሻል ባለ ሁኔታ የሚያስቡ ደካማ ግለሰቦችን እየመለመላችሁ፥...
ያልታሰበው H.Res 128 ውሳኔ እና የህወሃት መብረክረክ /ክንፉ አሰፋ/
ያልታሰበ ነው። ፈጽሞ ያልተገመተ። አገዛዙን እንደ ቀትር መብረቅ ያስደነገጠ ውሳኔ። በጸረ-ሽብር ስም በሚተውኑት የፖለቲካ ድራማ ሳብያ አሜሪካ ይህን አይነት ውሳኔ አጋር በሆነ አካል ላይ...
ጠ/ሚር አብይ በኢትዮ-ሱማሌ ክልል ጉብኝታቸውን አጠናቀው አምቦ ገብተዋል
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ከስርዓቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በመሆን ወደ ጅጅጋ ከተማ አምርተው ከአካባቢው ህብረተሰብና ከክልሉ ባለስልጣናት ጋር ከተወያዩ...
H.R.128 በአሜሪካ ምክር ቤት ከፍተኛ ድምፅ በማግኘት አለፈ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ እንዲሻሻል፣ ሁሉን አቀፍ ህዝባዊ መንግስት እንዲመሰረት፣ የመገናኛ ብሁሃን ነጻነት እንዲከበር፣ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ፣ አፋኝ አዋጆች እንዲሰረዙና ሌሎች...
የዋልድባ መነኮሳት ክስ መቋረጡ ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የዋልድባ መነኮሳት አባ ገ/የሱስ ኪዳነማርያምና አባ ገ/ስላሴ ወልደ ሀይማኖትን ጨምሮ 114 የፖለቲካ እስረኞች ክሳቸው መቋረጡ ተገለጸ። የመንግስት አፈ-ቀላጤ የሆነው “ዋልታ” እንዘገበው...
“መታሰርም መፈታትም ያው ነው” አባ ገ/ኢየሱስ /ያሬድ ሹመቴ/
ከዋልድባ መነኮሳት አባቶቻችን ጋር የነበረኝን ቆይታ እነሆ፦
ከቀናት በፊት "የዋልድባ መነኮሳት ተፈቱ" የሚል ዜና በስፋት ተሰራጭቶ ነበር። ከደስታ ብዛትም የታማኝ ጓደኞቻችንን መዘገብ ብቻ በማየት ብዙዎቻችን...
አብይን ፍለጋ /መስፍን ማሞ ተሰማ/
“ቃል ካልወጣ በአእምሮ ውስጥ ቢብሰለሰል ብቻውን ሀሳብ ሊሆን አይችልም።” ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር)
የኮርያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን የደቡብ ኮርያው ፕሬዚዳንት ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣታቸው አስቀድሞ ኢንተርቪው ሊያደርጉኝ...
የኢትዮጵያም ትንሳዔ ይሁንልን! /በአንዱ-ዓለም አራጌ/
ኢትዮጵያውያን በአገዛዝ ቀንበር ሥር ነበርን፤ አሁንም በነበርንበት ቀጥለናል። በኢትዮጵያ የኅላዌ ዘመን ሁሉ አገዛዝ ተለይቶን አያውቅም። ለአለፉት 27 ዓመታት የተጫነብን የአገዛዝ ቀንበር ደግሞ ከመቼውም ጊዜ...































