Amharic Posts
Home Amharic Posts
የፋሲካ የዋዜማ በዓል በተለያዩ ሀይማኖታዊ ተግባራት እየተከበረ ነው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በኢትዮጵያ ባህረ ሀሳብ መሠረት የዘንድሮው የፋሲካ በዓል በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ነው።
በዓለም ዙርያ የሚገኙ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ክርስቲያኖች ኢየሱስ ክርስቶስ ከ2,000 ዓመታት...
ጠ/ሚር አብይ አህመድ በኢትዮ-ሱማሌ ክልል የመጀመሪያ የስራ ጉብኝታቸውን አደረጉ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ከስርዓቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በመሆን ዛሬ ወደ ጅጅጋ ከተማ አምርተው ከአካባቢው ህብረተሰብና ከክልሉ ባለስልጣናት ጋር...
ከውስጥ የሚወጡ መረጃዎች እየሰማን ያለነው ነገር በጣም አስደንጋጭ ነው
/ኤርምያስ ለገሰ/
“ ክላስተሪንግ በጓሮ በር!”
ከውስጥ የሚወጡ መረጃዎች እየሰማን ያለነው ነገር በጣም አስደንጋጭ ነው። አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ከጨዋታ ውጪ የሚያወጣ ኢመደበኛ አደረጃጀቶች የወሳኝ ስራዎች ባለቤት...
ማዕከላዊ አልተዘጋም! /ጌታቸው ሺፈራው/
ማዕከላዊ ሳይቨርያ "ጨለማ ቤት" ወለሉን በእግራችሁ ስትመቱት ጩኸት ይሰማል። እንደከበሮ ይጮሃል። ልክ ውስጡ ባዶ እንደሆነ ድምፅ ያሰማል። ማዕከላዊ የሚባል የሰቆቃ ቤት ውስጥ፣ ያውም ከጨለማ...
ማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ ማዕከል መዘጋቱ ተገለጸ
ታዬ ደንደአና መምህር ስዩም ተሾመ ወደ ሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያ መዘዋወራቸው ተገልጿል!
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ለዘመናት በቁም ይሰቀሉበት የነበረው ማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ ማዕከል ከዛሬ...
ጎንደር በእስር ላይ የሚገኙ 6 ወጣቶች ይናገራሉ! /ጌታቸው ሽፈራው/
1) መስፍን አረጋ
የተወለድኩት ጎንደር ክፍለ ሀገር ወልቃይት ጠገዴ ነው። አባቴ አዲስ አበባ አሜሪካን ኢምባሲ ሰራተኛ ስለነበር ያደኩት አዲስ አበባ ነው።
በ1989 ወደ አሜሪካን ሀገር ተሰደድኩ።...
የዶ/ር አብይ አህመድ የፓርላማ ንግግር በጽሁፍ ያንብቡት
የተከበሩ አፈ-ጉባዔ
የተከበራችሁ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች
ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች
ክቡራትና ክቡራን!
ሀገራችን ኢትዮጵያ በመንግስት አስተዳደር ስርዓቷ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር በምታከናውንበት በዚህ ታሪካዊ ቀን በተከበረው ምክር...
የኢንተርኔት አገልግሎት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ተለቀቀ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በኢትዮጵያ ከአምስት ወራት በላይ ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔት አገልግሎት በአብኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ዛሬ መለቀቁ ታወቀ።
አዲስ አበባን ሳይጨምር በመላ ሀገሪቱ የሞይል ዳታ ሙሉ...
አናፈገፍግም! /በአንዷለም አራጌ/
------
ከስድስት ዓመት ተኩል የከፋ እስር በኋላ ከዘመድ፣ ወዳጅና ደጋፊዎች ጋር መገናኘት መቻላችን በሁላችንም ዘንድ ትልቅ ደስታ ፈጥሯል። የደስታችን ተካፋዮች የሆኑ ሁሉ፣ በተለያየ መንገድ እየገለጹልን...
ፋታ ለአብይ ወይስ ለወያኔ? /ከአንተነህ መርዕድ/
/ሚያዝያ 2018/
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይና ባልደረቦቹ የህዝባዊ እምቢተኝነቱ ውጤቶች መሆናቸውን ከዚህ በፊት ፅሁፌ ገልጨዋለሁ። ህዝቡ ይህንን ዘረኛ አገዛዝ በቃኝ ባይል ኖሮ እነዚህ ሰዎች እየቆጫቸውም ቢሆን...































