Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኢትዮጵያ የምትታተመው ግዮን መጽሔት ቁጥር – 3
/ሙሉውን መጽሔት በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/
ኢትዮጵያ የምትታተመው ግዮን መጽሔት ቁጥር – 2
/ሙሉውን መጽሔት በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/
ኢትዮጵያ የምትታተመው ግዮን መጽሔት ቁጥር – 1
/ሙሉውን መጽሔት በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/
ጋዜጠኞቹ፣ ፖለቲከኞቹና ጦማሪዎቹ ተፈቱ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ከመጋቢት 16 ቀን ጀምሮ ላለፉት 11 ቀናት በእስር የቆዩት 11 እስረኞች ዛሬ ተለቀው ማምሻውን በመጀመሪያ ታስረውበት ከነበረው የእነ ተመስገን ደሰለኝ ቤተሰብ...
የወያኔን የጫካ ትግል «እነ ዶክተር ዓብይን ለማንገሥ የተከፈለ መስዕዋትነት» ሲባል ሰማሁ ልበል?
/አቻምየለህ ታምሩ/
ወያኔዎችና አክራሪ የተከዘ ማዶ ብሔርተኞች ጦፈዋል። የማሕበረሰብ ሜዲያው ካድሬዎችማ ለቅሶ ተቀምጠው ሙሾ እያወረዱ ናቸው። በጦርነት የተጎዱ የሕወሓት የገበሬ ወታደሮችን ፎቶ እያሳዩ «እነ ዶክተር...
የአውሮፓ ህብረት ሁሉን አቀፍ ውይይት እንዲደረግና የአስቸካይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ ጠየቀ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ውይይት እንዲደረግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠየቀ። ህብረቱ በኢትዮጵያ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር መሾሙን በማስመልከት ባወጣው መግለጫ ዶክተር...
በባህር ዳር ከተማ ታስረው የነበሩት 19 ሰዎች ተፈቱ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በባህር ዳር ከተማ ከአስር ቀናት በላይ ታስረው የነበሩት 19ኙ ሰዎች ተፈቱ። ህጋዊ የአማራ ፓርቲ ለማቋቋም በእንቅስቃሴ ላይ በነበሩበት ወቅት የታሰሩት የዩኒቨርሲቲ...
ቀጣዬ 100 ቀናት! /ኤርሚያስ ለገሰ/
መንደርደሪያ
የትግራይ ነፃ አውጪ በገጠመው ሕዝባዊ ማእበል፣ እንዲሁም የሕዝቡን ተቃዉሞ በተከተለበት ጫና ዶክተር አቢይን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት አምጥቷል። የዶክተር አቢይ ወደ ፊት መምጣት በብዙ መልኩ...
“አብይ እዚህ መኾኔን፥ መታሰሬንም ያውቃል” አቶ ታዬ ደንዳአ
/በኃብታሙ ምናለ/
አክቲቭስትና መምህር ስዩም ተሾመንና የኦሮሚያ ፍትህ ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ታዬ ደንደዓ ከወዳጆቼ ጋር ሰብሰብ ብለን በማዕከላዊ/ሙዚየም በተነገረን መሠረት/ ተገኝተን ስለ ጤንነታቸው...
በዶ/ር አብይ ሹመት መደሰታቸውን የሚገልጹ ወጣቶች እየታሰሩ ነው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና /፡- ዶክተር አብይ አህመድ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ትናንት መሾማቸውን ተከትሎ ደስታቸውን በተለያየ መንገድ የገለጹ ወጣቶች እየታሰሩ መሆኑን ያገኘነው መረጃ ጠቁሟል።
ዛሬ...































