Amharic Posts
Home Amharic Posts
“ኢትዮጵያ ባድመን ጨምሮ ለቃ ካልወጣች የሚደረግ የሰላም ድርድር አይኖርም” ኤርትራ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና /፡- አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት ለፓርላማ ባደረጉት ንግግር ከኤርትራ ጋር ለዓመታት ሰፍኖ የቆየውን የሰላም እጦት...
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር… ወድቆ ስለተነሳው ባንዲራ! ጓደኞቻችንን ፍቱልን! /ዳዊት ከበደ ወየሳ/
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ለመጨረሻ ግዜ ሳወራው፤ በቅርቡ ባለቤት እና ልጁን ለማየት ወደ አሜሪካ እንደሚመጣ፤ በዚያውም ከ18 አመታት በኋላ እንደምንገናኝ ተስፋ አድርገን ነበር የተሰነባበትነው። ከዚያ...
ህዝባዊ ትግል መቀጠሉ ነው ዋስትናው /ከአንተነህ መርዕድ /
(ሚያዝያ 2018 ዓ ም)
የተደራጀ ኃይል ወደተሻለ ዴሞክራሲያዊ ስርዓስት ያደርሰኛል ብሎ ብዙ የጠበቀውና መስዋዕት ሲከፍል የኖረው የኢትዮጵያ ህዝብ ዛሬ በራሱ አመፅ የትግሉ ባለቤት ሆኗል። በኦሮምያ፣...
አይ ይሄ ልጅ! /አትክልት አሰፋ/
እናት የለው አታነባ፡
ዘመድ ወዳጅ ውስጥ አይገባ፤
ምንም የለው፤ ጠያቂ አልባ።
በከርቼሌ ተከርችሞ፡
ነብሱን ሰጥቶ፤ ውስጡ ታሞ፡
ህመም ቁስሉን ተሸክሞ፤
ስቃይን ሊቀበል፡
ጽናትን ሊካፈል
ባመነበት ሊኖር
ቆርጦ ሊገዳደር፤
ወስኖ ለራሱ፡
አምኖበት ከነብሱ፤
የሚኖረው ያ... ወንድሜ
መጣ ዛሬ...
ዓቢይ አህመድና የኢትዮጵያ ፖሊቲካ /ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም/
መጋቢት 2010
ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት ብቻ ሳይሆን ባለፉት አርባ ዓመታት ውስጥ በግሉ በነጻነት አስቦ በአገር ጉዳይ ቁምነገሮች ላይ እንደዓቢይ አዲስ ነገርና የአስተሳሰብ እንከን የሌለበት...
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ.ር አብይ አህመድ አንተም ግዴታህን ተወጣ!? …1 /ታሪኩ ደሳለኝ (ሚኪ)/
ጠቅላይ ሚንስቴር ይሄ በፍፁም ለመና እንደይመስለህ! በምንም ምክኒያትም ችሮታ እያደረክም እንደሆነም እንዳይሰማህ! በፍፁምም መልካም ነገር እንደምትፈፅም እንዳትቆጥረው ጠቅላይ ሚንስቴር ግዴታህን ነው የማስታውስህ።
ዛሬ ከተሾምክ የመጀመሪያ...
ከዶ/ር አብይ ንግግር ትኩረት የሳቡ ነጥቦች /ክንፉ አሰፋ/
በዶ/ር አብይ የሹመት ንግግር ውስጥ፤ ይቅርታ፣ እርቅ፣ ካሳ፣ ዲያስፖራ፣ ኤርትራ፣ ሙስና፣ ተቀናቃኝ ሃይሎች፣ የባከነ እድል፣ ስለ ዘረኝነት በሽታ እና የኢትዮጵያ ታላቅነት ተነስተዋል።
“በቅጡ ሳይቧርቁ ሕይወታቸው...
ለፕሬዚደንት ለማ መገርሳ ሁለተኛ ግልፅ ደብዳቤ /ከፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ/
ጉዳዩ -- ኦሮምኛን የእራሱ በሆነው በግዕዝ ፊደል ተጓዳኝ የፌዴራል ቋንቋ ስለማድረግ ተገቢነት
ክቡር ፕሬዚደንት ሆይ
ክቡርነትዎ ጠንቅቆ እንደሚያውቀው፣ ከአማርኛ ቀጥሎ ኦሮምኛ በሚሊዎኖች ኢትዮጵያውያኖች የሚነገር ትልቅ ቋንቋ...
ዶክተር አብይ አህመድ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና /፡- ባለፈው ማክሰኞ ኢህአዴግ ሊቀ-መንበር በመሆን የተመረጡት ዶክተር አብይ አህመድ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ተሹመዋል።
ዶክተር አብይ...































