Wednesday, April 29, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጥሩ ንግግር ነው /መሳይ መኮንን/

ጥሩ ንግግር ነው። ኢትዮጵያዊነት የተወደሰበት፡ ያለፉት የኢትዮጵያ መሪዎች በነበራቸው መልካም ጎን ምስጋና ያገኙበት፡ የፈጣሪ ስም ተጠርቶ ኢትዮጵያን ይባርክ ዘንድ የተለመነበት፡ ድንቅ ንግግር። ህወሀት በተቆጣጠራት...

የታሰሩት ህጋዊ የአማራ ፓርቲ መሥራቾች ምሁራን፣ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች የመብት ጥሰት ቀጥሏል

/የሺሀሳብ አበራ/ ህጋዊ የአማራ ፓርቲ ለመመስረት የዛሬ ሳምንት ባህር ዳር ላይ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ስለታሰሩት ምሁራን፣ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ስለደረሰባቸው የመብት ጥሰትና ስለ ግለ ታሪካቸው ጋዜጠኛ የሺሀሳብ አበራ...

አሜሪካ የቪዛ አመልካቾችን የአምስት ዓመት የእጅ ስልክ መረጃዎችን እንደምትጠይቅ አስታወቀች

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና /፡- አሜሪካ ወደ ሀገሯ ለመግባት ቪዛ አመልካቾችን የአምስት ዓመታት ማህበራዊ ሚዲያና የእጅ ስልክ መረጃዎችን እንደምትጠይቅ አስታወቀች። የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር ትናንት እንዳስታወቀው ወደ...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በእስር ላይ የሚገኙትን ግለሰቦች ቁጥር ይፋ አደረገ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ከየካቲት 9/2010ዓ.ም ጀምሮ ለሁለተኛ ጊዜ የታወጀው እና በፓርላማ ቁጥር ተጭበርብሮ ስራ ላይ በዋለው “የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ” ሰበብ በርካታ ንፁሃን ዜጎች እየታሰሩ፣...

የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲና መቀሌ ከተማ የእግር ኳስ ቡድኖች ተቋርጦ የነበረው ጨዋታ እንዳይደረግ ተከለከለ

/ኢትዮጵያ ነገ/፡- በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት አዲግራት ላይ ሲካሄድ የነበረው የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲና መቀሌ ከተማ ጨዋታ በደጋፊዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ...

የኢህአዴግ ምክር ቤት ዛሬ መግለጫ አውጥቷል

በመግለጫውም ስልጣን የግል ጥቅም ማሳደጃ መሳሪያ መሆኑን ሙስና መስፋፋቱን ጸረ-ዲሚክራሲዊ አስተሳሰብ መስፋፋቱን በሀገሪቱ ለተፈጠረው ችግር በከፍተኛ አመራሩ ድክመት መከሰቱን በአንድን ማህበረሰብ ነጥሎ ማጥላላት መኖሩንና ሌሎችንም ችግሮች ጠቅሷል።ሙሉ መግለጫው ቀጥሎ...

ገዳይ ማረሚያ ቤቱ ነው በማለታችን ችሎት ደፍራችኋል ተብለን አንድ አመት ተፈርዶብናል

በቂሊንጦ እስር ቤት ቃጠሎ ምክንያት እነ አብስራ ብርሃኑ ህይወታቸው አደጋ ላይ መሆኑን ዛሬ ፍርድ ቤት በቀረቡበት ወቅት ገለጹ በዛሬው የፍርድ ቤት ውሎን ወጣት ቲዎድሮስ አስፋው...

ለኦህዴድ የተሰጠው ድርብ ሀላፊነት መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ ገለጹ

/ኢትዮጵያ ነገ/፡- ለኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) የተሰጠው ድርብ ኃላፊነት በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ መክፈቱን የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ለማ መገርሳ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በጠና ታሞ ዘውዲቱ ሆስፒታል ገብቷል

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከሚገኝበት ፖሊስ ጣቢያ ለህክምና ዘውዲቱ ሆስፒታል መግባቱን ቤተሰቦቹ ገለጹ። ጋዜጠኛ ተመስገን ሆስፒታል የገባው ቀድሞ የነበረበት የወገብ ህመም የባሰ...

Poems