Amharic Posts
Home Amharic Posts
40 አለም ዓቀፍ የሲቪል ማህበራት ለዶክተር አብይ አህመድ የአቤቱታ ደብዳቤ ጻፉ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ከቁጥራቸው 40 የሚሆኑ አለም አቀፍ፣ አህጉራዊና ሀገራዊ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች በሚቀጥለው ሰኞ ለሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ቃለ መሀላ ይፈፅማሉ ተብሎ ለሚጠበቁት ዶክተር...
የዶ/ር ዓብይ ካቢኔን እንደ ሽግግር መንግሥት ቆጥረን እንተባበረው
በኢትዮጵያ የዘር ፖለቲካና አመራር ለሃያ ሰባት ዓመት ከሽፏል። ክሽፈቱ የሃገሪቱን ፖለቲካና ኢኮኖሚ ለቀውስ ዳርጓል። ስርዓቱ በማህበረሰቡ፤ በግለሰቦች እና በተቃዋሚ ፖለቲካ ድርጅቶች ላይ በተናጥልም ይሁን...
የሙስሊሙ ጥያቄዎች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያወጣው መግለጫ
ለተተኪው ጠቅላይ ሚንስትር የመልካም ምኞት መግለጫ እና አገራዊ የለውጥ ጥሪ!
በተከታታይ የህዝብ ትግል እየታየ ያለው ለውጥ ጠንካራ አቅም እና ሙሉ ስልጣን ያለው አመራር ይፈልጋል!
በዘመናዊ የኢትዮጵያ...
ዶ/ር አብይ አህመድ እና የኢትዮጵያ ህልውና! /ዳዊት ከበደ ወየሳ/
በእምዬ ምኒልክ ዘመን ነው። የራስ ደረሶ ጦር አባይን ተሻግሮ፤ የራስ ጎበና ጦር ደግሞ ጊቤን አልፎ መሃል መንገድ ላይ ይጋጭ ጀመር። የግጭቱ ምክንያት… አንደኛው ጦር...
“አትምረጡኝ ብዬ ቅስቀሳ አድርጌያለሁ” ዶ/ር ደብረፂዮን «መመረጥ ካልፍለጉ ለምን አንደ አቶ ደመቀ ራስዎን አላገለሉም»...
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ዶ/ር አቢይ የኢህአዴግ ሊቀመንበር እና የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስተር ሆነው በተመርጡበት የግንባሩ ምርጫ ሂደት ውስጥ እንዳልመረጥ ቅስቀሳ አድርጌያለሁ ሲሉ አቶ ደብረፂዮን ተናገሩ።
ዶ/ር...
ለ ዶ/ር አብይ አህመድ፤ አቅጣጫ ማሳያ ወሳኝ ማስታወሻ! /ከሙሉቀን ገበየው/
የገዢው ፓርቲ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር ሆነው መጋቢት 18፣ 2010 በመምረጦው እንኳን ደስ አለዎት። በአሰራር ደንባችሁ መሰረት በቅርብ ቀን ደግሞ የኢትዮጲያ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስቴር ይሆናሉ። እርሶዎ...
ዶ/ር አብይ አህመድ ዓሊ /መሳይ መኮንን/
ህወሀቶች ተሰልፈው ገብተው ነበር። ነባሮቹ አመራሮች፡ ያለቦታቸው፡ ያለስልጣናቸው ተያይዘው የገቡበት የሞት ሽረት ያህል የተወስደው ስብሰባ መጨረሻው ለህወሀቶች መልካም ዜና አላመጣም። ለሁለት ቀናት የታሰበው ሁለት...
ዛሬን በእስር ቤት —ከእነ እስኬው ጋር…. /ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ/
ዛሬ ቀትር ላይ እስክንድር ነጋን፣ አንዷለም አራጌን፣ ተመስገን ደሳለኝን፣ በፍቃዱ ሃይሉን፣ ዘላለም ወቅቃገኘሁን፣ ተፈራ ተስፋዬን፣ ይድነቃቸው አዲሱን፣ አዲሱ ጌታነህ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ማህሌት ፋንታሁንና ወይንሸት...
የዶ/ር አብይ አህመድ ፈተናዎች /ክንፉ አሰፋ/
ከልክ በላይ ለጥጠው‹፤ እንደ ልብ አንጠልጥል ፊልም ያቆዩትን ፍትግያ ትናንት በዜና ሲሰብሩት ደስታቸውን ይገልጹ የነበሩት ዜጎች ጥቂት አልነበሩም። ወትሮውን በስብሻለው ከሚለን ስራዓት አዲስ ነገር...
ህውሀት መራሹ ኢህአዴግ ዶ/ር አብይ አሕመድን ለጠቅላይ ሚኒስትርነት መረጠ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡ - ረጅም ጊዜ የወሰደው የህወሀት መራሹ የኢህአዴግ ፓርቲዎች ስብሰባ ዶ/ር አብይ አህመድን የግምባሩ ሊቀመንበር አድርጎ በመሾም ተጠናቀቀ።
ጭቅጭቅ የበዛበት መሆኑ የተነገረለት ይሄው...































