Amharic Posts
Home Amharic Posts
ሩህሩሆቹ ጓደኞቼ! /ጌታቸው ሽፈራው/
ማሂ ቂሊንጦ ልትጠይቀኝ መጥታ እሷም በተሰቃየችበት ማዕከላዊ አንዲት ከሻሸመኔ የመጣች እህታችን የተፈፀመባትን አጫወትኳት። "ባልሽን ካላመጣሽ" እየተባለች ስቃይ ደርሶባት በምርኩዝ ስለምትንቀሳቀስ እህታችን ነበር ያወራኋት። ወሬዬን...
እስረኞቹ እስካሁን አልተፈቱም፤ ወልደያ ለምን ሄዳችሁ ተብለዋል
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ ትላንት በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እናት ቤት የምስጋናና የሽልማት ስነስርአት የተደረገላቸው በቅርብ የተፈቱ እስርኞች በድጋሚ ከታሰሩ ብኋላ እስካሁን አለመለቀቃቸው ታወቀ፡፡ እስረኞቹ እስካሁን...
“ኦሮምኛን በግዕዝ በዐማራ ክልል” ግብረ-መልስ ለምሑራኑ ስብስብ እና ግርማ ካሳ
/ዳንኤል አበራ/
"ኦሮምኛን በግዕዝ በዐማራ ክልል" በተሰኘ ርዕስ በዋናነት ለፕ/ት ገዱ፣ ለኛ በግልባጭ አራት ጦማሮች በተከታታይ አድርሳችሁናል። ከአራቱ ተሽሎ ያየሁት የፕ/ት ግርማን ነው ትህትና የተላበሰ...
ይድረስ ለቀድሞ የህወሃት ታጋዮች /አርቲስት አስቴር በዳኔ/
ያኔ የዛሬ 43 ወይም 44 ዓመት ወጣትነታችሁንና ልጅነታችሁን ለመሰዋት ወደ ትግል የገባችሁበትን ዘመን መለስ ብላችሁ አስቡት እስኪ።
ትግራይን ነፃ ለማውጣት(ከኢትዮጵያ ለመገንጠል)አልነበር? ዛሬም ስማችሁን አልቀየራችሁም አላማችሁን...
ፕሮፍ. መስፍን ለሰዳቢዎቻቸው ምላሽ ሰጡ
ብልግና ከደንቆሮነት ደንቆሮነት ከብልግና ይወለዳል፤ አነዚህ ሰሞኑን የሚንጫጩት ዱሮ አሳዳጊ የበደላቸው ሲባሉ የነበሩ ዛሬ ግን አሳዳጊያቸውን የበደሉ በማያውቁት ነገር ሁሉ ከልክ ያለፈ ኩራት የሚሰማቸው...
አበበ ካሴ በእስር ቤት ስለደረሰበት ግፍ ተናገረ
/በዳንኤል ተስፋዬ/
~ "በግብረሰዶም ወንጀል ከተፈረደባቸው እና ከአህምሮ እመምተኞች ጋር ከአንድ አመት በላይ አንድ ላይ አንድታሰር ተደርጌያለሁ"
~ በደረሰብኝ ኢ-ሰባዊ ድርጊት ኩላሊቴ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። ሽንቴንም...
ግዕዝን ሲያልም የሞተው ደራሲ ጆርጅ በርናንድ ሿው /ሰይፉ ኣዳነች ብሻው/
ደራሲው ጆርጅ በርናንድ ሿው ግዕዝን አውቆ ቢኾን ኖሮ
ላቲን ቦታ አይኖረውም ነበር። የላቲንን ድክመት ተጠቃሚዎቹ ራሳቸው በሚገባ ያውቁታል። አዲስ መፍትኄ እንዲገኝለት ይወተውቱና ሰለ ድክመቱ ይበሣጩ ከነበሩት...
የአባይ ግድብ አራምባ እና ቆቦ /በጌታቸው ሺፈራው/
የአባይ ግድብ ተጠናቅቆ አገልግሎት ይሰጣል ከተባለ ከሁለት አመት በኋላ ግድቡ እንዴት እየተሰራ እንደሚገኝ አዲስ ፕሮፖጋንዳ ተጀምሯል። እንደእኔ እምነት ትህነግ/ኢህአዴግ የወቅቱን የፖለቲካ ትኩሳት ለማብረድ ቀዳሚ...
የማለዳ ወግ-ሳውዲው ቢሊዮኔር ልኡል ወሊድ ዝምታቸውን ሰበሩ …/ነቢዩ ሲራክ/
https://youtu.be/Mrx8wHfB3OE
* ”ከታሰሩት ውስጥ የመንግስትና የህዝብ ገንዘብ ያባከኑ አሉበት “
* “ይቅርታ ማድረግ ብቻ ሳይሆን የሆነው ረስቸዋለሁ ”
ልኡል ወሊድ ቢን ታላል ይባላሉ። ሰማቸው ከሃብታቸው ጋር ከሳውዲ...































