Amharic Posts
Home Amharic Posts
የጋሸ መስፍንን ፅሁፍ አንብቤ ስጨርስ… /ያሬድ ጥበቡ/
የጋሸ መስፍንን ፅሁፍ አንብቤ ስጨርስ ባለፈው ቅዳሜ አዲስአበባ ላይ የወጣችው ውይይት መፅሄት ላይ የወጣውን አንድ መጣጥፍ አስታወሰኝ። መጣጥፉ ዶክተር ቴዎድሮስ የሚባል ምሁር ስለ አማራ...
ሲመቱት ይጠብቃል /ከአንተነህ መርዕድ/
ማርች 22 ቀን 2018
የኢትዮጵያ ህዝብ ለበርካታ ዓመታት የሚገባውን እንደዜጋ በነፃነት የመኖር መብት ለመጎናፀፍ ያደረገው ጥረት ሁሉ በአምባገነኖቹ እየተዳጠ አሁን ላለበት ዝቅተኛ ኑሮና ለከት ያጣ...
የማእከላዊ መርማሪዎች መምህር ስዩም ተሾመን ፍርድ ቤት አላቀረቡትም
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአምቦ ዩንቨርስቲ መምህርና ጦማሪ ስዩም ተሾመ በአራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዛሬ ቀጠሮ የነበረውም ቢሆንም የማዕከላዊ ገራፊዎች እንዳላቀረቡት ታውቋል።
የስዩም ጠበቃ ለፍርድ...
ፌስቡክ የተጠቃሚዎችን ግላዊ መረጃ መበርበሩን አመነ
የፌስቡኩ ፈብራኪና አለቃ የሆነው ማርክ ዙከርበርግ 'በስህተት' የሰዎች ግላዊ መረጃ ያለፍላጎታቸው መበርበሩንና ለአንድ የፖለቲካ አማካሪ ድርጅት ጥቅም መዋሉን አመነ።
'ካምብሪጅ አናሊቲካ' የተባለ የፖለቲካ አማካሪ ተቋም...
በሰሜን ወሎ ህዝባዊ ተቃውሞ ወቅት የታሰሩት ዜጎች ክስ ተመሰረተባቸው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ከተማ ባለፈው ጥር ወር የህወሓት ወታደሮች በንጹሃን ዜጎች ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ በማካሄዳቸው በወልድያ፣ ቆቦ፣ መርሳና ሌሎች አካባቢዎች...
ኤች.አር. 128 የተባለው ረቂቅ ህግ በአሜሪካ ም/ቤት ለውሳኔ እንደሚቀርብ ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተው H.R 128 የተባለው ረቂቅ ህግ በአሜሪካ ም/ቤት ለውሳኔ እንደሚቀርብ ተገለጸ።
በኒውጀርሲ ተወካይ ክሪስ ስሚዝ የተረቀቀውና በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ቋሚ...
“መንግስት” ያጠቃት ከተማ /ጌታቸው ሺፈራው/
ከሳምንት በፊት ነው። አንድ ጓደኛችን አንድ ቤት ሊያስጎበኝን ጎንደር ቀበሌ 18 አካባቢ ወሰደን። ከባጃጅ ሳንወርድ "ይህ ነው" ብሎ አሳየን። በሩና የውጨኛው አጥር፣ የቤቱ ግድግዳ...
የአማራ ጉዳይ /ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም/
መጋቢት 2010
የአማራ ጉዳይ እንቆቅልሽ እየሆነ ነው፤ አማራ ነን እያሉ በስሜት የሚናጡት ሰዎች የሚጽፉትን ያነበበና አልፎ አልፎም አዳማጭ ሲያገኙ የሚናገሩትን የሰማ ከፕሮፌሰር ዓሥራት ጀምሮ የጎሣ...
ደቡብ ሱዳን ከአማጺያን ጋር የምታደርገውን የሰላም ድርድር በኢዮጵያ እንዳይካሄድ ጠየቀች
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ኢትዮጵያ በገጠማት የጸጥታ ችግር የደቡብ ሱዳንን “የሰላም ድርድር” ማካሄድ እንደማትችል የደቡብ ሱዳን የመንግስት ቃል አቀባይ አስታወቀ።
ኢትዮጵያ የእራሷን ችግር ሳትፈታ ደቡብ ሱዳን...































