Amharic Posts
Home Amharic Posts
ዶ/ር አብይ ቢመረጥ እንዴት እንቀበለዉ?/ዶክተር ሰማኸኝ ጋሹ/
እንደሚወራዉ ዶ/ር አብይ ጠቅላይ ሚኒስትር ከሆነ እንዴት እንቀበለዉ የሚለውን ከአሁኑ ማሰቡ አይከፋም። እንደሚታወቀዉ ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያን አንድነትና የህዝብን መብት ለማስከበር ከህወሃት ጋር ያደረገዉ ተጋድሎ...
የዋልድባ መነኮሳት አባቶች በፍርድቤት በድንገት በምእመናን ታጅበው ዋሉ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ዛሬ በከፍተኛው ፍርድ ቤት የተሰየመው ችሎት በበርካታ ምእመናን ተጥለቅልቆ መዋሉ ታወቀ።
በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶችና ታላላቅ ማህበራት ዘንድ ትኩረት ያልተሰጣቸው የዋልድባ መነኮሳት የፍርድ...
ዛሬ ልወቅስ ነው /ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን/
ዛሬ ልወቅስ ነው። ራሴን ጨምሬ በጽሁፍ ጅራፍ ልጋረፍ ነው። በእውነት ይህን ጽሁፍ ስሞነጫጭር ውስጤ በእልህና ቁጭት ድብን እያለብኝ ነው። በዚህም አሰብኩት። ወደዚህም ወሰድኩት። አገለባብጬ...
አቶ ታዬ ደንዳ እንዲህ አይነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው
የኦሮሚያ ክልል ጠቀለየ አቃቤ ሕግ አቶ ታዬ ደንዳ በሞያሌ የደረሰው እልቂት በስህተት ሊሆን አይችልም በማለታቸው ለእስር ከማድረጋቸው ቀደም ብሎ በአማራ ክልል ጉብኝታቸው በኋላ እንዲህ...
ከፎቶው ቃል አለ /አባይነህ ካሴ/
ከፎቶው ቃል አለ /አባይፎቶውን ዐይቼ፣
ሙግት ውስጥ ገብቼ፣
ደግሜ ሳስበው ቆይቼ ቆይቼ፣
የናፈቀኝን ቃል ከፎቶው ሰማሁት፣
አበው ምን ተባባሉ ማለቴንም ተውሁት።
ከፍሩሃን መኻል አንዱ የበረቱ፣
ዓላማውን ይዘው አብረው የሞቱ፣
እጄ ልቤ...
“የዚህ ሰው ጥፋቱ ኢትዮጵያን ማፍቀሩ ብቻ ነው” /ያሬድ ሹመቴ/
የጎንደር ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ማርቆስ አብርሐም በትላንትናው እለት ለእስር መብቃቱን ሰማን።
ይህ ሰው የዓድዋን ድል በጎንደር የጥምቀት በዓል ላይ በግዙፍ ተንቀሳቃሽ ምስሎችና በጎንደር ወጣቶች...
የኢትዮጵያ ስርዓተ ናሙና እውን (ከሕግ አንፃር) ፌዴራላዊ ሊባል ይችላል?
/በፈቃዱ ዘ ኃይሉ/
(ይህ ጽሑፍ በ1992 ከታተመው "Ethnic Federalism in a Dominant Party State: The Ethiopian Experience 1991-2000" ከሚለው የሎቪስ አለን ጥናት ውስጥ ካለ ንዑስ...
እሁድ ሰርግሽ ነው… /ታደሰ ሻንቆ/
ታህሳስ 28 2010
አንዲት የገጠር ኮረዳ እሁድ ሰርግሽ ነው ስትባል ቅዳሜ ለእሁድ ዋዜማ የጫጉላ ቤቱን አሰራር ስትለማመድ፣ እንደተባለችው ሳይሆን ቀርቶ ስትሳቀቅ፣ በሳምንቱ ደግሞ ሰርግሽ ነው...
ልጄ ሆይ፤ ሰው ሁን ! /መስፍን ማሞ ተሰማ/
እነሆ ሰንበት ነበረ።
ምዕመኑ በሚኖርበት ከተማ በምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድሰት ቤተ ክርስቲያን እንዳለፉት አያሌ ሰንበቶች ሁሉ ባለፈው ሰንበትም ተገኝቷል። ቃሉን ሊሰማ፤ ስለ ቃሉም ለመኖር...































