Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኦሮሚያ ክልል ፕ/ት ለማ መገርሳ ቃለ ምልልስ በአማርኛ /ትርጉም-አቶ አዲሱ አረጋ/
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ለማ መገርሳ ቃለ ምልልስ ወደ አማርኛ በጹሁፍ ተርጉመው የክልሉ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሀላፊ የሆኑት አቶ አዲሱ አረጋ በፌስ ቡክ ገጻቸው አካፍለውናል፤ ተከታተሉት።
----------
(ክፍል...
በአማራ ክልል የሚተዳደረው “በኩር ጋዜጣ” እና አስቸኳይ አዋጁ
በአማራ ክልል መንግስት ስር የሚተዳደረው “በኩር ጋዜጣ” አስቸኳይ አዋጁን አስመልክቶ የሚከተለውን ይዞ ወጥቷል።
___________
“የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ
ችግሩን ከምንጩ አይፈታውም”
ምሁራን
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከሳምንት በፊት ለስድስት ወራት የሚቆይ...
ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የአማካሪነት ቦታ እንዲሰጣቸው ተወሰነ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡ - ሰሞኑን 3 ሚሊዮን ብር የሚገመት መኪና ከኦህዴድ የተበረከተላቸው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ ወርሃዊ ደመወዝ የሚያገኙበት የአማካሪነት ቦታ እንዲሰጣቸው መወሰኑም...
በነቀምት ህዝባዊ ተቃውሞ ተነስቷል
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡ - በነቀምት ከተማ ዛሬ በተቀሰቀስው ህዝባዊ ተቃውሞ በርካታ ሰዎች አደባባይ በመውጣት አገዛዙ በተለይ በህዝብ ላይ የጣለው ስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ ሲጠይቁ...
አዲሱ አለም ያመቻቸው የኢትዮጵያ ዘመን /በዘውገ ፋንታ-ስያትል/
መግቢያ
አዲሱ አለም በሚል ርዕስ የቀረበው ጽሑፍ፣ በእንግሊዝኛ “New World Order” ተብሎ የሚታወቀውና ፕረዚዳንት ቡሽ ሲንየር በይበልጥ ያስተዋወቁት ወይም ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም “አንዷለም”ያሉት ስርዐት አይደለም።...
በ77 ቢሊዮን ብር ጉድለት ስሙ የሚነሳው የህወሓቱ አባይ ፀሃዬ /ያሬድ ጥበቡ/
በ77 ቢሊዮን ብር ጉድለት ስሙ በተደጋጋሚ የሚነሳው የህወሓቱ አባይ ፀሃዬ "ፌዴራል ፕሮጀክቶች በክልል ህዝብ ብዛትና የመሬት ስፋት ይለካ የሚለው በአማራና ኦሮሞ የጋራ መድረኮች ላይ...
“ጀግንነት አይሰማኝም፤ ጀግና የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው፡፡” ወ/ሮ እማዋይሽ አለሙ
በቅርቡ ከቃሊቲ እስር ቤት የተፈታችው ወ/ሮ እማዋይሽ አለሙ ስለ ታሰረችበት ጉዳይ፣ስለ እስር ቤት ቆይታዋና በሌሎች ጉዳዮች ላይ “የሐበሻ ወግ” ለተሰኘ መጽሄት ቃለ መጠይቅ ሰጥታለች።...
የኢትዮጵያ መካነ ኢየሱስ አስቸኳይ አዋጁን በመቃወም መግለጫ አወጣች።
/ይህ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ መልዕክት ነው/
ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ መንግስት፤ የካቲት 15-2010 ዓ.ም
ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች፤
ለተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ፤
ለሕዝበ-ምዕመናን በሙሉ፤
የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ...
በለውጥ ማዕበል ውስጥ የምትናወጠው የኢህአዴግ መርከብ! /በዳዊት ከበደ ወየሳ/
ኢትዮጵያዊነት ሞቶ ፍታት እየተደረገለት ነው ከሚባለው ኦሮሚያ ምድር፤ የአዳዲሶቹን መሪዎች ንግግር እየሰማን ቀልባችን ወደነሱ መሳብ ከጀመረ ሰነባበተ። ህዝቡ ይህን ያህል ስሜት ሰጥቶ ሊሰማቸው የቻልንበት...































