Wednesday, April 29, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ በሚቀጥለው ሐሙስ እንደሚጀመር ታወቀ

የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ በሚቀጥለው ሐሙስ እንደሚጀመር ታወቀ። መረጃዎች እንደጠቆሙት 180 አባላት ያሉት የድርጅቱ ስብሰባ ከመጋቢት 1 እስከ መጋቢት3/2010 ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት ለማድረግ...

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቆ መግለጫ ውጥቷል

በመግለጫው ባይካተትም የአመራር ለውጥ እንዳልተደረገ ታውቋል። የድርጅቱ ሊ/መንበር አቶ ደመቀ መኮንን እንዲሁም ም/ሊ/መንበር አቶ ገዱ ባሉበት እንዲቀጥሉ ወስኗል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ይነበባል ፡ - ****** የብአዴን...

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እና ክርስትያኖች ትልቅነት እና ኅብራዊ አኗኗር /ፕሮፍ. ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ/

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በችሎታችውና በምግባራቸው ልዩ ሰዎች ናቸው። ከነሱ ውስጥ የወጡት ሼኮችና የእስልምና አስተምህሮ ሊቃውንት በቁራን እውቀታችውና በአረብኛ ችሎታቸው የጠለቁና የተራቀቁ ናቸው። በቁራን እውቀታቸውና በአረብኛ...

ሊያነቡት የሚገባ -የግንቦት 7 ሙሽራው,,,, /አንዋር አንዋር/

ትጉህ ነው እንደዛውም ቅን ሰው አክባሪ ነው፣ የሀገሩ ጉዳይ ከተነሳ ግን ነብር ይሆናል፣ አምባገነኑን ህወሀት/ኢህአዴግ ሲቃወም፣ ጉድሉትን ሲተነትን ይገርማል፣ ሀገሩን ሲወድም ገደብ የለውም፣ ሳኡድ...

መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ /በጌታቸው ሽፈራው/

መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ፣ መቶ አለቃ ገዛኸኝ ድረስ፣ መቶ አለቃ ዳንኤል፣ መቶ አለቃ ብሩክ እንዲሁም መቶ አለቃ አንተነህ ከተያዙበት ጊዜ ጀምሮ ከአንድ ወር በላይ...

ኦህዴድ ዶ/ር አብይ አህመድን የድርጅቱ ሊቀ መንበር አድርጎ ሾመ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ዶክተር አብይ አህመድን የድርጅቱ ሊቀ መንበር አድርጎ ሾመ። 81 አባላት ያለው የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ፤...

እነ ብ. ጄኔራል ተፈራ ማሞ እና ጄኔራል አሳምነው ጽጌ ተፈቱ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በህዝባዊ እምቢተኝነት አመጽ እጁን የኋልዮሽ የተቀፈደደው የህውሃት መራሹ መንግስት ለዘጠኝ አመታት አስሮ ያቆያቸውን የበአዴን የጦር መኮንኖች መልቀቁ ታወቀ፡ የኢህዴን የጦር መሪዎች የነበሩት...

የቄሮ ማንነት ላልገባቸው /ባይሳ ዋቅ-ወያ/

ሰሞኑን “ቄሮ ቃር እንዳይሆን” በሚል ርዕስ አቶ ሽሽጉ በሚባሉ ግለሰብ የተጻፈ ማስታወሻ በአይጋ ፎረም ላይ ታትሞ በጥሞና አንብቤ ነበር። አቶ ሽሽጉን በዚች ቀውጢ ሰዓት...

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የግል አስተያየት /ገለታው ዘለቀ/

የሃገራችን ፖለቲካ በፍጥነት በሚለዋወጡና አቅጣጫቸውን ለመተመን በሚከብዱ ሁኔታዎች ውስጥ ይዋኛል። ለእነዚህ በፍጥነት ለሚለዋወጡ ፖለቲካዊ ክስተቶች ገፊው ነገር (driving force የምንለው) ምንድን ነው? ካለን በተለይም...

Poems