Amharic Posts
Home Amharic Posts
“የምንኩስና ልብስ በሞት ጊዜ እንኳን አይወልቅም” /ዲ/ን ዳንኤል ክብረት/
በወኅኒ ያሉት የዋልድባ መነኮሳት የምንኩስና ልብሳቸውን እንዲያወልቁ መታዘዛቸውን ለፍርድ ቤት አመልክተዋል፡፡ ይህ ከሆነማ ወኅኒ ቤቱ የአንድን ሰው የመመንኮስ መብት ይነፍጋል ማለት ነው፡፡ እንድን ሰው...
የክልል መንግስታት ከኮማንድ ፖስቱ እውቅና ውጭ መግለጫም ሆነ መረጃ እንዳይሰጡ ተከለከሉ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡ - የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፌዴራልም ሆነ የክልል መንግስታት ከኮማንድ ፖስቱ ፈቃድ ውጭ በፀጥታ ጉዳይ ላይ ምንም አይነት መግለጫ ወይም መረጃ እንዳይሰጡ...
ኦህዴድ ለዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ቃል የገባላቸውን ስጦታ አበረከተ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/ ፡ - ኦህዴድ ለቀድሞ የኢትይጵያ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ከዚህ ቀደም ቃል የገባላቸውን የመኪና ስጦታ ዛሬ አበረከተ። ዶክተር ነጋሶ ማምሻውን ለዶቼ...
“ጌታውን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ” ቅዱስ ሲኖዶስ ለምን ዝም አለ?
/መላኩ_አላምረው/
የቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ምንኩስና ለመፈጸም ዓለም በቃኝ ብለው ወደ በረሃ የመነኑ.. በዋልድባ ገዳም ሥርዓት መሠረት ከመራራ ቋርፍ ውጭ የጣመ የላመ እህል በአፋቸው የማይቀምሱ... በእጃቸው...
የወልቃይት አማራ ማንነት የኮሚቴ አባላትን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች ተፈቱ
/ኢትዮጵያ ነጋ ዜና/ ፡ - የወልቃይት አማራ ማንነት አስመላሽ የኮሚቴ አባላትን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች ተፈቱ። ሰሞኑን ሲደረግ እንደሰነበተው የፖለቲካ እስረኞችን በተናጠል የመፍታቱ ሂደት ዛሬም...
ኢትዮጵያ መካን አይደለችም /አንተነህ መርዕድ/
ፈብሯሪ 2018
አባቶቻችን ለውጭ ወራሪ ሳያስደፍሩ ያቆዩአት ኢትዮጵያ ለብዙ የአፍሪካ አገሮች ነፃ መውጣት ተምሳሌት የሆነችውን ያህል ዛሬ ከኋላዋ የተነሱት ሁሉ በብልፅግናና በስልጣኔ ቀድመዋት በጨለማ ውስጥ...
ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን ህወሃት ወስኗል /ክንፉ አሰፋ/
ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን በህወሃት ተሹሟል። ይህ ከታማኝ ምንጭ የደረሰን መረጃ ነው። መረጃው እንደሚጠቁመው፤ እነ ዶ/ር ደብረጽዮን ሹመቱን ያጸደቁለት፤ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ...
በኢትዮጵያ ሁሉን አሳታፊ የፖለቲካ ውይይት እንዲደረግ የአውሮፓ ህብረት ጠየቀ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ በኢትዮጵያ ሁሉን አሳታፊ የፖለቲካ ውይይት እንዲደረግ የአውሮፓ ህብረት ጠየቀ።በህብረቱ ቃል አቀባይ ካትሪን ሬይ ዛሬ በሰጡት መግለጫ በኢትዮጵያ ለተከሰተው ፖለቲካዊ ቀውስ ብቸኛው...































