Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኃይለ ማርያም ደሳለኝና ሥልጣን /ፕሮፍ መስፍን ወልደ ማርያም/
የካቲት 2010
ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በፈቃዱ ከባለሥልጣንነት ተሰናበተ፤ ብዙ ሰዎች አስተ አስተያየታቸውን በቴሌቪዥን ሲገልጹ እንደሰማሁት ከጠቅላይ ሚኒስትርነት በፈቃዱ ለመሰናበት ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነው ይላሉ፤ ይህ የማስታወስ...
ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ተፈቱ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ በወልቃይት የማንነት ጥያቄ ምክንያት ከሐምሌ 6/2008ዓ.ም ጀምሮ በእስር ቤት ያሳለፉት ኮሎኔል ደመቀ በጎንደር ከሚገኘው አንገርብ እስር ቤት ዛሬ ከሰዓት በሗላ ተፈተዋል።
ኮሎኔል...
ዓመፀኛ ዋሻ /መስፍን ማሞ ተሰማ/
መነሻ፤ ወርሃ መነሻ፤ ወርሃ የካቲት ለነፃነትና ለባንዲራ ከወራሪዎች ጋር ተናንቀው ኢትዮጵያን በነፃነት ያቆምዋትን ሠማዕታት አብናቶቻችንን (አባት እናቶቻችንን) የምንዘክርበትና ስለባንዲራና ስለኢትዮጵያ ቃል ኪዳናችንንም የምናድስበት ወር...
ለሚገባችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ከክብሮትና ፍቅር ጋር ይድረሳችሁ…./አንዱዓለም አራጌ/
“ከኢሕአዴግ ፈርጣማ መዳፍ የሚታደግ እንደሌላ እያወክ ድህረት ከየት አመጣኸው ?” እያሉ ብዙዎች ይጠይቃሉ። መልሱ ግን ቀላል ነው። የድፍረቴ ምንጭና ተስፋዬ ፣ በእስር ቤት ትቢያ...
የአሜሪካ ኤምባሲ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በፍፁም ተቀባይነት የሌለው ነው አ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ኢህአዴግ ያወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በፍፁም ተቀባይነት የሌለው ነው አለ።
በኤምባሲው ዛሬ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ኢህአዴግ ያወጀው...
18 ክልከላዎች ያሉት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለስድወራት እንደሚቆይ ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ የወያኔው መከላከያ ሚኒስትርና የኮማንድ ፖስቱ ሴክሪቴሪያት ሲራጅ ፈጌሳ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈፃጸም በተመለከተ ማብራሪያ ሰጡ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በመላ ሀገሪቱ ተፈፃሚ...































