Amharic Posts
Home Amharic Posts
ህገ መንግስቱን የጣሰ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ እና አንደምታው! /በዳዊት ከበደ ወየሳ/
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን አለመረጋጋት ተከትሎ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታውጇል። ይህ ማለት “አገሪቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በወታደራዊ የደርግ አስተዳደር ስር ወድቃለች” ማለት ነው። ይህ እንዳለ...
“መታገስ” ለእኛ እና ለእነርሱ… /በፈቃዱ ዘ ኃይሉ/
"አድማው የተጠራው መጥፎ ሰዐት ላይ ነው"፣ ወይም ደግሞ "ትንሽ ለምን አይታገሱም?" የሚሉ አስተያየቶች ሲሰነዘሩ ደጋግመን እንሰማለን። ብዙ ግዜ በጭቆና እና በትዕግስት ላሳለፍነው ሕዝቦች ‘ታገሱ’...
ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ፣ጄኔራሎችና ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ተወሰነ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ጨምሮ የወልቃይት የማንነት አስመላሽ ኮሚቴዎች፣ በ2001ዓ.ም “በመፈንቅለ-መንግስት ሙከራ” የተከሰሱት ጄኔራሎችና ሌሎች በግንቦት ሰባት፣ በኦነግ እንዲሁም “በሀይማኖት አክራሪነት” ተከሰው...
ኃይለማርያም ደሳለኝ ለምን ለቀቁ? /ክንፉ አሰፋ/
ኢ.ቢ.ሲ. በሰበር ያስተናግደውን የኃይለማርያም ደሳለኝ መግለጫ፤ ዞምቢዎቹ ተሯሩጠው ለማጽደቅ ግዜ አልወሰደባቸውም። እሳቸውም ልክ ስልጣን እንደነበረው ጠቅላይ ሚኒስቴር "ስልጣን አስረክቢያለሁ" ሲሉ እፍረት የሚባል ነገር ፊታቸው...
ሕዝብ ፍርሃትን እያሸነፈ፤ የወያኔም ጀንበር እየጠለቀች ነው! /ያሬድ ኃይለማርያም/
Hi ጥር 25 ቀን 2018 እ.ኤ.አ /ከብራስልስ፣ ቤልጂየም/
ፍርሃትን እያሰረጸና እያነገሰ የኖረው ፖለቲካችን ነጻነታችንን፣ ክብራችንን፣ ታሪካችንን፣ ስብዕናችንን እና አብሮነታችንንም ጭምር ሲያኮስስና ሲያረክስ፤ እንዲሁም የወደፊት ተስፋችንም...
አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ስራ ላይ ሊውል ነው ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ የተለያዩ ምንጮች እንደገለጹት ከዚህ ቀደም ለ10 ወራት ተግባራዊ ተደርጎ ለውጥ ማምጣት ያልቻለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተመልሶ ስራ ላይ ሊውል መሆኑን ገለፁ።
ትናንትና...
ህወሓት በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ብር በማፍሰስ “የካቲት 11”ን በጭፈራ ያከብር ነበር
ህወሓት ከሁለት ዓመታት በፊት በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ብር በማፍሰስ “የካቲት 11”ን በጭፈራ ያከብር ነበር።
ዘንድሮ ደግሞ ይችን ትንሽየ መግለጫ በማውጣት አስቦት ይውላል። የሚቀጥለው ዓመት ደግሞ...
የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ መዝገብ ላይ የካቲት 22 ብይን ይሰጣል ተባለ
/በጌታቸው ሺፈራው-ጎንደር/
የአማራ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጎንደር ምድብ ችሎት በኮ/ል ደመቀ ዘውዱ መዝገብ ላይ የካቲት 22/2010 ዓም ብይን ለመስጠት የመጨረሻ ቀጠሮ ይዟል። ፍርድ...































