Amharic Posts
Home Amharic Posts
ነገሮች በፍጥነት እየተለዋወጡ ነው /መሳይ መኮንን/
ነገሮች በፍጥነት እየተለዋወጡ ነው። ይህ ሳምንት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁነኛ ለውጦች የምናይበት ሊሆን እንደሚችል በባለፈው ጽሁፌ አንስቼ ነበር። ቄሮዎች ኦሮሚያ ክልልን ለሶስት ቀናት በአድማ ቀጥ...
እምየ አንዳርጋቸው ፅጌ የማን “ዕዳ” ነው?!!! /መስከረም አበራ/
የሃገራችን ፖለቲካ ዕድለ-ቢስ የሚባል አይነት ነው፡፡የፖለቲካችን ሰፌድ እንጉላዩን ወደ ፊት ምርቱን ወደ ታች የሚቀብር ክፉ ልክፍት አለበት፡፡ ፖለቲካችን ፈውስ የራቀውም በዚሁ ምክንያት ሳይሆን አይቀርም!...
ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የስልጣን መልቀቂያ ማስገባታቸውን አስታወቁ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከጠቅላይ ሚኒስትርነትና ከኢህአዴግ ሊቀ መንበርነት ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረባቸውን አስታወቁ።
ያቀረቡትን የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ የደቡብ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ደህዴን)እና ኢህአዴግ በአውንታዊ...
በርና መስኮትህን ዘግተህ ድመትህን አትቅጣ /መስፍን ጌታቸው /
/የሰው ለሰውና የዘመን ድራማ ደራሲ/
ድሮ በህፃንነቴ ዘመን እናቴ ትነግረኝ ከነበሩት ጣፋጭ ወጎች መሀል አንዱ እንዲህ ይላል:-
በድሮ ጊዜ አንድ በትልቅ በትንሹ ዱላ መምዘዝና ያገኘውን ሁሉ...
ምስጋናዬ ይድረሳችሁ /እስክንድር ነጋ ከእስር በኋላ የመጀመሪያ ደብዳቤ/
ክብር ለኃያሉ እግዚአብሔር፣ ለህዝብ፣ ለወዳጆቼ፡ የሙያ አጋሮቼ ለሆኑት ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች፤ እንዲሀም ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ (በተለይ ለምዕራባዊያን) ይሁንና በዛሬዋ ዕለት ከትንሿ እስር ቤት...
እስክንድር ነጋ፣አንዷለም አራጌና አበበ ቀስቶ ተፈቱ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌና ሌሎች 746 የፖለቲካ እስረኞች ነገ እንደሚፈቱ ዘገበ።ጋዜጠኛ እስኢክንድር ነጋ፣ እንዷለም አራጌ፣ አበበ ቀስቶና ሌሎች ከመቶ በላይ የሚሆኑ...
አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሰባት የፖለቲካ እስረኞች ከእስር ተፈቱ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ በኦሮሚያ የተጀመረውን ህዝብባዊ አመፅ ተከትሎ ሰባት የፖለቲካ እስረኞች ካለምንም ቅድመ ሁኔታ ከእስር ተፈቱ።በዚህ መሰረትም አቶ በቀለ ገርባ፣ ጉርሜሳ አያና፣ አዲሱ ቡላላ፣...
የቀውሱ ተጠያቂ በመገንጠል ሲመሽግ !!! /የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር/
የህወሓት/ኢህኣዴግ ቁንጮዎች ለራሳቸው በማይገዙበት ሕገ-መንግስትና የሽብር ዓዋጅ በመሳሰሉ ‘ሕጎች’ ከለላ ህዝቡ ሓሳቡ የሚገልጽበት፥ ተቃውሞ የሚያሰማበትና ዜጋዊ ግዴታው የሚወጣበት መብቱን ለ27 ዓመታት ኣፍነው በመያዝ ስቃይ...
በወያኔ መራሹ አገዛዝ ላይ ያነጣጠርው ትግል በእጅጉ ይቀጥል! /ከሙሉቀን ገበየው/
ኢትዮጲያውያን ከሩብ-ምእተ አመታት በላይ በዘለቀው የሕወሃት (ወያኔ) አገዛዝ እየተሰቃዩ ነው። በጥላቻ መሃጸን የተጸነሰው ከትግራይ የበቀለው የጥቂቶች ስብስብ ሕወሃት፤ እጅግ በረቀቀ አስከፊ አገዛዝ ስልቱ ኢትዮጲያውያንን...
“ከሶማሌ ክልል ሸሽተን መጥተን አሁንም ሽሽት ላይ ነን”
በሐረር ከተማ አቅራቢያ ሐማሬሳ የመጠለያ ካምፕ ውስጥ በሚገኙ ወገኖች ላይ የመከላከያ አባላት በከፈቱት ተኩስ ከ13 በላይ ሰዎች መሞታቸውንና ከ20 በላይ በሚሆኑት ደግሞ ከባድ የአካል...































