Tuesday, April 28, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የስራ ማቆም አድማው ዛሬ ተጀምሯል፤ እነ በቀለ ገርባ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ ለሦስት ቀናት የተጠራው የስራ ማቆም አድማ በኦሮሚያ በርካታ ከተሞች ዛሬ ተጀምሯል። በኦሮሚያ ክልል በርካታ ከተሞች የስራ ማቆም አድማውን ተከትሎ የመንግስት መስሪያ...

ከሰኞ ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ የስራ ማቆም አድማ እንደሚካሄድ ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ/ ከሚቀጥለው ሰኞ ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ የስራ ማቆም አድማ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ አድማው በሚደረግባቸው ቀናት ውስጥ ምንም ዓይነት የስራ እንቅስቃሴ እንደማይካሄድ ተገልጿል፡፡ በቄሮዎች እንደተጠራ...

በየመን ባህር ተገፍትረው የተጣሉ 25 ኢትዮጵያዊያን የደረሱበት አልታወቀም

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ የተባበሩት መንግስታት የፍልሰተኞች ጉዳይ ድርጅት (IOM) ትናንት ማምሻውን እንዳስታወቀው 25 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ወደ ባህር ተገፍትረው ከተጣሉ በሗላ የደረሱበት እንዳልታወቀ ገለጸ። በየመን በአራት...

እነ እስክንድር ‎ በውሸት አንፈርምም አሉ፤ ዮናታን ተስፋየ በዚህ ዙር ከሚፈቱት አለበት ተባለ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ ከሰባት መቶ በላይ እስረኞች እንደሚፈቱ በተገለጸ ማግስት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ ፖለቲከኞቹ አንዷለም አራጌ እና አበበ ቀስቶ የግንቦት 7አባል ነበርን ብላችሁ...

የማለዳ ወግ…ስደቱን ልለየው ቀን መቁጠር ጀመርኩ! /ነቢዩ ሲራክ/

* የተበላበት ሳውዲ ... * የምሽቱ ብስራት … * እኔና ስደቱ ... * እናቴ ሆይ ደስ ይበልሽ ... ቀኑ ብሩህ ነበር ... ማልጀ ቢሮ ገብቸ እንደወጣሁ ልጆቹን ወደ...

ለችግሮች፣ መፍትሄ በኪሱ የሆነው ጋዜጠኛ – ውብሸት ታዬ!

/በኤልያስ ገብሩ/ ውቤ፣ "ካለበት ጊዜ ...አርቆ ወደፊት ማየት የቻለ፣ በስራው የተግባር ጋዜጠኛ መሄን የቻለ ነው።" ብል ከግፍ እስሩ በፊት የነበሩ የተግባር ስራዎቹ ህያው ምስክሮች ናቸው።...

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አንዷዓለም አራጌና ሌሎች 746 እስረኞች እንዲለቀቁ ተወሰነ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ የ18 ዓመት ፍርደኛው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ የእድሜ ልክ የተወሰነበት አንዷለም አራጌና ሌሎች 746 እስረኞች እንዲለቀቁ መወሰኑን ለስርዓቱ ቅርብ የሆኑ ‎የመገናኛ ብዙሃን...

የተወካዮች ምክር ቤት “ለብሄራዊ ምርጫ ቦርድ” አዳዲስ የስራ ሀላፊዎችን ሾመ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ለብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢና ሰባት የቦርድ አባለትን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበው ማፀደቃቸው ታወቀ። በዚህ መሰረት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ...

Poems