Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአጼ ቴዎድሮስ ሐውልት በደብረታቦር ከተማ ተመረቀ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ በደብረ ታቦር ከተማ የአፄ ቴዎድሮስ ሐውልት ዛሬ ተመረቀ።ሐውልቱ በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በሁለት ሚሊዮን ብር ወጭ እንደተገነባ ተነግሯል።
7.5 ሜትር ርዝመት ባለው ሐውልት...
በመካሄድ ላይ ያለው የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ለዶ/ር ነጋሶ መኪና አበረከተ
ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ ባለፈው ዕሮብ የጀመረው የኦሮሞ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉ ተገለጸ። “እንደገና የመልማትና ፍሬ የማፍራት...
አራቱ የኦፌኮ አመራሮች ለ2ኛ ጊዜ ተፈረደባቸው
~"ጠበቆች ከተነሱ ተከሳሾች እንዲነሱ አይገደዱም" ጠበቃ አብዱልጀባር ሁሴን
/በጌታቸው ሺፈራው/
የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር በቀለ ገርባን ጨምሮ አራት የድርጅቱ አመራሮች በድጋሜ በችሎት መድፈር ተፈረደባቸው። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ...
የንግድ ስርአቱና “የቲም ለማ” ግኝት! /ኤርሚያስ ለገሰ/
#1: መግቢያ
በአቶ ለማ መገርሳ ሊቀመንበርነት የሚመራው የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በአዳማ የ10 ቀን ዝግ ስብሰባ ለማድረግ ተቀምጧል። በዚህ ስብሰባ ላይ የተለያዩ ድርጅታዊ፣ ክልላዊ፣ አገራዊ እና...
ኦሮሞዎች ከሶማሌ ክልል ሲፈናቀሉ ከፍተኛ ሚና የተጫወቱ የትግራይ ጄኔራሎች ሹመት ተሰጣቸው
ከሱማሌ ክልል የተፈናቀሉ ኦሮሞዎች አንድ ሚሊዮን መድረሱን አለም አቀፍ ተቋማት ገልጸዋል
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ቢሮ (UNOCHA)፣ የብሔራዊ አደጋ አስተዳደር ኮሚሽን...
ሁላችንም ፌሚኒስት መሆን አለብን! (ክፍል አንድ) /ቺማማንዳ ኒጎዚ አዲቼ እንደጻፈችው/
/በፍቃዱ ዘ ኃይሉ/
ኦኮሎማ ከልጅነት ጓደኞቼ አንዱ ነበር። የሰፈሬ ነዋሪ የነበረ ሲሆን ለኔ የታላቅ ወንድሜ ያህል ነበር፤ አንድ ወንድ ልጅ ከወደድኩ የኦኮሎማን አስተያየት እጠይቅ ነበር።...
የጉራ ፋርዳ ወረዳ የጸጥታ ሀላፊን ጨምሮ 15 ሰዎች እስከ እድሜ ልክ እስራት ተፈረደባቸው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ በቤንች ማጂ ዞን ጉራ ፋርዳ ወረዳ በ2007ዓ.ም በአማራ ተወላጆች ላይ ባደረሱት ጉዳት የህይወትና የንብረት ውድመት ተጠያቂ በመሆናቸው የወረዳው የጸጥታ አስተዳድር ሀላፊን...
ወልዲያና አካባቢው የተፈጠረውን ግጭት አስመልክቶ ከክልሉ መስተዳደር ምክር ቤት (ካብኔ) የተሰጠ መግለጫ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያና አካባቢው በተፈጠረው ግጭት የደረሰውን ጥፋት አስመልክቶ ከክልሉ መስተዳደር ምክር ቤት (ካብኔ) የተሰጠ መግለጫ
በክልላችን ሁለተናዊ ልማት ለማረጋገጥና...
የመለስ ዜናዊ ደብዳቤ ከሙታን መንፍስ ሰፈር /ከሙሉቀን ገበየሁ/
የትግል ጓደኞቼ፣ የሕወሃት አመራር አባላትና ለተከታዮቻችን በኢሕአዴግ ደርጅት ስም ከፍትኛ የስልጣን ቦታ ለሰጥናችሁ ሁሉ። እነሆ ባካል ከትለየኋችሁ ጥቂት አመታት አለፈ። እንድምን አላችሁ? ከተለይኋችሁ ወራት...
ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ለጠ/ር ኃይለማርያም ደሳለኝ የላኩት ደብዳቤ
ለአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ
የ.ኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር
አዲስ አበባ
ሀ. ጉዳዩ፡- ምን በድዬ ይሆን?
ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር እኔ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ የተባልኩትን ግለሰብ ከስሜ እና ከአንዳንድ ነገሮች ውጪ ብዙም...































