Tuesday, April 28, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ይድረስ ለአቢይ አህመድ (ዶ/ር)-የኦህዴድ ፅህፈት ቤት ሀላፊ /ኤርሚያስ ለገሠ/

ሰላም ላንተ ይሁን። ይህን ማስታወሻ የምፅፍልህ የምከትበው ነገር ላታስበው ትችላለህ ከሚል እምነት ተነስቼ አይደለም። በዙሪያህ ያሉ የድርጅቱ ሃላፊዎች እና አማካሪዎችም ያጡታል ከሚል ጥራዝ ነጠቅነት የመነጨ...

ኦሮሞና አማራ ቢጠላሉ ኖሮ ለምን ይጋቡ ነበር?

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሸገር ታይምስ ከተባለ መጽሔት ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለ አማራና ኦሮሞ በርካታ ምስክሮችን ሰጥተዋል።እንዲያነቡት ተጋብዘዋል። ***** ሸገር ታይምስ፡- ኢትዮጵያዊነት ደብዝዟል እያሉኝ ነው ማነው ከዚህ...

የቂሊንጦ ቃጠሎ ሚስጥሮችን በጨረፋታ /በጌታቸው ሺፈራው/

የቂሊንጦ ቃጠሎ ሚስጥሮችን በጨረፋታ ~"የሰው እጅ ጣት ተቆርጦ ቆሻሻ ጋር ተጠርጎ ተጥሏል። ይህን ከቃጠሎው በኋላ ቤት ያፀዱ እስረኞች ነግረውናል። የሰው ልጅ እጅ እና እግር ከቆሻሻ...

“የመርህ አልባው ግንኙነት ሰምና ወርቅ?” /አዜብ ጌታቸው/

የኦቦ ለማ መገርሳን ጋዜጣዊ መግለጫ ከማድመጤ በፊት “መርህ አልባ ግንኙነት” በሚል በኢህአዴግ መግለጫ የተጠቀሰው ድክመት፡ በአማራና በኦሮሞው ህዝብ መካከል እየጎለበተ የመጣውን የመቀራረብ፤ የመተሳሰብና የአንድነት...

ፎቶና ታሪኩ – እስረኞች /መስፍን ማሞ ተሰማ/

ፈላስፋ በወህኒ ቤት በራፍ ላይ እንዲህ የሚል ፅሁፍ አነበብኩ አለ፤ ይህች ቦታ የመከራና የጭንቅ ናት፤ ያልሞቱ (በሕይወት ያሉ) ሰዎች የሚቀበሩባት መቃብርም ናት። የወዳጆች መፈተኛ፤...

የኋሊዮሽ ጉዞ /ዩሓንስ ደሳለኝ ከጀርመን/

ሶስተኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የነበሩት ቶማስ ጀፈርሰን እንዲህ ብለው ተናገሩ “When a government fears the people ,there is liberty, when the people fear the government...

“ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት” በሀገሪቱ ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ እየመከረ ነው ተባለ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ “የኢትዮጵያ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት” በሀገሪቱ ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ እየመከረ ነው ተባለ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራው “የኢትዮጵያ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት” በሀገሪቱ...

Poems