Amharic Posts
Home Amharic Posts
ዶክተር ታደሰ ብሩ በነፃ ተሰናበቱ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ከፍተኛ የአመራር አባል ይእህኦንኡትን ዶ/ር ታደሰ ብሩን የእንግሊዝ መንግስት በሽብር ጠርጥሮ ከፍቶባቸው ከነበረው ክስ በነጻ አሰናበታቸው።
ከተጠቀሱባቸው ስምንት ክሶች...
ሕወሃት በጠረጴዛ ዙሪያ እየተሸነፈ ነዉ!/ገረሱ ቱፋ/
አሁን እየተካሄደ ባለዉ የኢህአዲግ ሥራ አስፈጻሚ ውይይት ላይ ሕወሃት በጠረጴዛ ዙሪያ እየተሸነፈ እንደሆነ ከውስጥ የወጣ መረጃ ደርሶኛል። #ኦህዴድ እና #ብአዴን በጋራ በመቆማቸው በሕወሃት ላይ...
ኢትዮጵያ ወይስ ኩሽ /ፕሮፌ. ጌታቸው ኃይሌ/
አንድ ሰሞን “የጀርመን ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በሪቨረንድ በንቲ ቴሶ ኡጁሉ ተጽዕኖ የኢትዮጵያን
ስም ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሰርዛ በኩሽ ለውጣዋለች” የሚል ወሬ ተናፍሶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ
ክርስቲያን...
የእፉኝት ልጆች /ዮሃንስ ደሳለኝ-ጀርመን/
ድሮ ድሮ ያኔ በደርግ ዘመን በተለይ በ1970ዎቹ አካባቢ ጎላ ብሎ የወጣ አንድ አባባል ነበር “አብዩት ልጇን ትበላለች “ የሚል እናም ያ መፈክር እያደር አብዮቷ...
እነ ለማና የኢህአዴግ ስብሰባ /መሳይ መኮነን/
'የትግራይ የበላይነት' በኢህአዴግ አባል ፓርቲዎች የሰሞኑ ስብሰባ የፍጥጫ አጀንዳ ሆኗል። ኦህዴዶች ''የበላይነቱ'' እስከመቼ ሲሉ ወጠረው ይዘዋል። ብአዴኖች አጉረምርመዋል። ህወሀት ይህ ጥያቄ እንዴት ይነሳል ሲል...
ካሽ ውበቱ እና ገብረሃና /ድሜጥሮስ ብርቁ/
ይሄን ነገር ከዚህ በፊት ያነሳሁት መሰለኝ ።
ካሽ ውበቱ እና ገብረሃና እኛ ሰፈር የነበሩ ጎረቤታሞች ነበሩ። ማታ ቀማምሰው ሲገቡ እስካሁን ድረስ ምን እንደሆነ ባላጣራሁት ጉዳይ...
አልሰሙም አልታረሙም /መስፍን ማሞ ተሰማ/
እነሆ ራሳቸው በጠሩዋቸው ጉባዔዎችና ኮንፍረንሶች ላይ ሁሉ በተደጋጋሚ ተነግረዋል አልሰሙም፤ ተመክረዋልም አልታረሙም። እኒህም የኢትዮጵያ ገዢዎች የኢህአዴጋውያን አዛዦች የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር ህወሃታውያን ናቸው። ማስረጃ...
ተከሳሾች በዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት ላይ ያቀረቡት ተቃውሞ ውድቅ ተደረገ
"ዳኛው አማራ በማንነቱ የማይኮራ፣ በጎጥ የሚጠራ ህዝብ ነው በማለት ሰፊ የዘረኝነት አስተሳሰብ አራምደዋል። እኛ አማራ ስለሆንን ፍትሃዊ ዳኝነት ይሰጡናል ብለን አናምንም" ተከሳሾች
"ዳኛው አማራ በዘሩ...
የደርግ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩት አቶ እሸቱ አለሙ የእድሜ ልክ እስራት ተፈረደባቸው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ በቀድሞው የጎጃም ክፍለ ሀገር የደርግ ተወካይ የነበሩት መቶ አለቃ እሸቴ አለሙ በርካታ ወጣቶችን ከህግ ውጭ ለሞት፣ ለእሥራትና ስቃይ ዳርገዋል በሚል ዘ-ሔግ...
ዘረኝነት ፈጣሪዋን ልታጠፋ ነው /ከአንተነህ መርዕድ/
አባቶች “ሥራ ለሠሪው እሾህ ለአጣሪው” እንዲሉ ኢትዮጵያውያንን ከፋፍሎ ለመግዛት ዘረኝነትን ፖሊሲው ያደረገው ህወሃት ለሃያሰባት ዓመት ኮትኩቶና ውሃ እያጠታ ያሳደገው ዘረኝነት ወይም የጎሰኝነት ገመድ አንገቱ...































