Amharic Posts
Home Amharic Posts
ጎንደርን በቅማንት ስም ለመከፋፈል ህወሓት እየሰራ ነው ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ጎንደርን በቅማንት ስም በመከፋፈል የተጀመረውን የነጻነት ትግል ለማዳከም ህወሓት እያሴረ ነው ተባለ። በአንድ ላይ ለዘመናት የኖረውን ህዝብ አማራና ቅማንት በማለት...
በአድማው አዲስ አበባ ዋንኛ ሚና እንዳላት ተገለጸ
በኦሮሚያ ለ5 ቀናት የተጠራው የስራ ማቆም አድማ ዛሬ ተጀምሯል።
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በኦሮሚያ ክልል ለ5 ቀናት የተጠራው “ከቤት ያለመውጣት የስራ ማቆም አድማ” በተለያዩ ከተሞች...
የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ከ1450 በላይ የንግድ ድርጅቶችን ዘጋ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስጣን በአመቱ መጨረሻ ባደረኩት ፍተሻ በታክስ ማጭበርበር፣ የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያን ህጉ በማይፈቅደው መልኩ መጠቀም፣ ለቀረጥ ነፃ የተሰጠ...
ጠ/ሚ ሀይለ ማርያም በህወሀት ተጠልፎ መውደቅን ይሆን መስዋዓትነት የሚሉን ?
/ያሬድ ከፍያለው/
ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማያም ደሳለኝ ስልጣን በያዙ ሰሞን በተከታታይ መስዋዓት ለመሆን መዘጋጀታቸውን ይገልጹ እንደነበር አስታውሳለሁ። አሁንም አልፎ አልፎ ሲናገሩት ይሰማል። እኛ ደግሞ እሳቸውም ሆነ...
መለኛው ምኒልክና የዘመናዊ ወፍጮ አገባብ /ቋጠሮ ድህረ ገጽ/
አጼ ምኒልክ የተወለዱት በ1836 ነኅሴ 12 ቅዳሜ ቀን ነበር። በህይወት ቢኖሩ ትናንት ነሃሴ 12 2009 ዓ.ም የ173 ዓመት ልደታቸውን ያከብሩ ነበር ማለት ነው፡፡ ሰሞኑን...
አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ምን ነካው? /ክንፉ አሰፋ/
ከአጭር ግዜ እረፍት በኋላ፣ EBC ላይ ብቅ ያለው "ቤቶች" በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ በክፍል185 እጅግ አስደምሞናል። ተመልካቹ ህዝብ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ጥለሁን ጉግሳ ላይ እየወረደበት...
ባላራዕዩ መሪያቸው ሲታሰቡ! /ኢሳት-የሃሳብ መንገድ/
የቀድሞው ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ይህቺን ዓለም ከተሰናበቱ አምስት ዓመታት የተቆጠሩ ቢሆንም፣ ሀገሪቱን በሙት መንፈስ የሚያምሱት ገዢዎችና ተከታዮቻቸው ደጋግመው እያነሷቸው ይገኛሉ። ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ የተረፈ...
ዶሮ ብታልም ጥሬዋን! የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ /አዲስ ጀምበር/
1. የኣገራት ምሥረታ
በዓለም ላይ ያሉ ሀገሮች ዛሬ ያላቸው ዳር ድንበር ተለይቶና ታውቆ ፣ ዓለም ኣቀፍ ሕጋዊ እውቅና ኣግኝተው፣ ሉዓላዊነታቸው ተከብሮና ተጠብቆ በእኩልነት መኖር ከመጀመራቸው...
የአውሮፓ ህብረት የኬንያ የምርጫ ውጤት በኦንላይን እንዲለቀቅ ጠየቀ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ የአውሮፓ ህብረት የታዛቢዎች ቡድን በኬንያ ነሐሴ 8/2017 የተደረገውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በወረቀት የሰፈሩ ቅጾችና የድምጽ ውጤቶች በድህረ-ገጽ በመልቀቅ ፤የምርጫውን ግልጽነትና ትክክለኛነት...
የእነ አቶ በቀለ ገርባ መከላከያ የመስማት ሂደት አቃቤ ህጉ እርቦኛል በማለቱ ምክንያት ተቋርጧል።/በጌታቸው ሽፈራው/
እስረኖችም ምግብ እንዲበሉ ፍ/ቤቱ ቢያዝም ፖሊስ ከልክሏል።
አቃቤ ህግ ለሚያቀርበው ጥያቄ ተደጋጋሚ መቃወሚያ የቀረበበት ሲሆን መሃል ላይ "አርብ እንደመሆኑ እኛ ለምሳ መውጣት ያለብን 5:30 ላይ...






























