Sunday, April 26, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የምዬ ምኒሊክ እትብት የያዘች ሰፍራ አንጎላላ! /ታሪኩ ደሳለኝ/

"ኢትዮጲያ የማን ሆና ነው እኔ መሬት የምወስደው" አፄ ምኒሊክ እዚህ መንደር ንጉሥ ተወልዶል እዚህ ቦታ የንጉሥ እትብት ተቀብሯል አዚህ ቦታ አኛን ብቻ ሳይሆን መላውን የዓለም...

በወልድያ ከተማ ዳግም የስራ ማቆም አድማ ተደረገ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦  በወልድያ ከተማ አላግባብ የተጣለውን ግብር ምክንያት በማድረግ ባለፈው ሳምንት ለ5 ቀናት የስራ ማቆም አድማ መደረጉ የሚታወቅ ሲሆን ተቃውሞው ዳግም ማገርሸቱ...

የዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ እናት ማን ናቸው? /አቻምየለህ ታምሩ/

የዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን እናት በሚመለከት የተለያዩ ሰዎች የተለያዬ ነገር ሲናገሩ ይሰማል። የቁልቢው ልጅ ደራሲና ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞ «አጤ ምኒልክ» በሚል ርዕስ አዘጋጅተው በ፲፱፻፹፬ ዓ.ም....

በቀኝ ገዥነት ላይ ንቀትን የደረበው ህወሀት /በያሬድ አውግቸው/

ህወሀት ከምስረታው ማግስት ጀምሮ የአጎራባች ህዝቦች መሬቶችን ቀምቼ የታላቋን ትግራይ ሉአላዊ መንግስት እመሰርታለሁ የሚል እቅድ አዘጋጅቶ ወደ ጫካ የገባ ድርጅት እንደሆነ ይታወቃል። ጉልበቱን በመጠቀምም...

እኔና አግባው በቂሊንጦ ዞን 2 ውስጥ …./ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ/

አግባውን በአካል ያወኩት፣ ቂሊንጦ ሳለሁ የፍርድ ቤት ቀጠሮ በነበረን ዕለት ሲሆን እኔና ዳንኤል ሺበሺ ካቴና እጃችን ላይ እስኪገባ ድረስ በተረኛ ፖሊሶች ፍተሻ እየጨረስን ነበር።...

በጎንደር የእስር ዘመቻ ተጀመረ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በጎንደር ከተማ አዲስ የእስር ዘመቻ መጀመሩ ታወቀ፡፡ ከስፍራው የወጡ መረጃዎች እንዳመለከቱት ከነሐሴ 10 እስከ 15/2009 ዓ.ም የተጠራውን የስራ ማቆም አድማ...

“አግባው ሰጠኝ ህይወቴ አደጋ ውስጥ ነው” አለ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በ1997 ዓ.ም የፓርላማ ተወካይ የነበረ እንዲሁም የሰማያዊ ፓርቲ መስራችና የምክር ቤት አባሉ አቶ አግባው ሰጠኝ “በሽብር ተጠርጥረሃል” ተብሎ ጥቅምት 2007...

ጎንደር ኮስተር በል! ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ-ቁ. 12

ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ በተለይ ደግሞ የታሪክ ራስ የሆነችዋን መሰረት ለመናድ በጎንደር ሕዝብ እና በታሪካዊ ቅርሶቿ ላይ ጦርነት ካወጀ፤ የዘር ማፅዳት እርኩስ ዘመቻውን የክተት አዋጅ...

የመለስ አስከሬን… /አትክልት አሰፋ- ከቫንኩቨር/

የመለስን ሞት ኢሳት በነገረን ሰሞን ብዙ ውዥንብሮች ነበሩ... ብዙ ብዙ ውጥንቅጥ የበዛበት ወቅት ነበር። አገዛዙ ይይዝ ይጨብጠው አጥቶ በየ መገናኛ ብዙሃኑ የሚወጡ ባለ ስልጣናት...

Poems