Amharic Posts
Home Amharic Posts
አዲስ አበባ እንደገና /ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ/
የዋና ከተማችን ስም የተነሣበት ውዝግ ለጊዜው ገብ ቢልም ወያኔዎች በሥልጣን ላይ እስካሉ ድረስ ሊያገረሽበት ይችላል እንዳልኩት፥ በዚህ ሳምንት ውስጥ ሦስት ሰዎች አቶ ካሣሁን ነገዎ...
ለዝምታ የቸገረ ነገር /ሰአሊ በቀለ መኮንን/
በዚህ ሰሞን አቤቱታ ከበዛባቸው ቦታዎች እንደ ግብር መክፈያ ደጃፎች በእንባ የረጠበ ያለ አይመስለኝም። በግብር መወዛገብ ከተጀመረ ከረመ። እንደብዙዎች እኔም በቅርብ ርቀት ስኖረውም ስታዘበውም ሰነበትኩ።...
በመርህ ላይ ተመስርተህ መራሩን እውነት ተጋፈጥ! /በኤርሚያስ ለገሰ/
Jim collins ” Good to great: why some companies make the leap and others not” በሚለው መጽሐፉ ” መራሩን ሀቅ ተጋፈጥ፣ ሆኖም ተስፋ አትቁረጥ”...
“ዱሮም ምንም አልነበረንም፤ አሁን ደግሞ ከምንም ምንም አጣን” ጋዜጠኛ ግርማዬነህ ማሞ
/አለምሰገድ ገብረኪዳን/
ትናንትና ነው ያየሁት ሆናም ትናንት አንድም ቃል መፃፍ አልቻልኩም፡፡
.ዛሬ ግን……የተሰማኝን መፃፍ አለብኝ፡፡
“አየህ!...ዱሮም ምንም አልነበረንም፡፡ አሁን ደግሞ ከምንም ምንም አጣን” አለኝ ሳግ እየተናነቀው፡፡ ከአንደበቱ...
የቴዎድሮስ ራዕይ በአውሮፓ ከተሞች ይታያል
በአንጋፋ የጥበብ ሰዎች የሚተወነው፤ በሰሜን አሜሪካ አድናቂነትን ያተረፈው ‹‹የቴዎድሮስ ራዕይ›› የተሰኘው ተውኔት ከመጭው ወር ጀምሮ በአውሮፓ ከተሞች እንደሚዘዋወር አርቲስት አለምጸሃይ ወዳጆ ገልጻለች።
የአጤ ቴዎድሮስን የጀግንነት...
ሰሜን ጎንደር በሦስት ዞኖች ሊከፈል መሆኑ ታወቀ
የቅማንት ሕዝብ የራሱ አስተዳደር ይኖረዋል ተብሏል
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ባለፉት ሁለት ዓመታት አመፅና ተቃውሞ ተከሰቶባቸው ከነበሩ የአገሪቱ ክፍሎች መካከል አንዱ የሆነው ሰሜን ጎንደር፣ ወደ...
የኢትዮጵያ ነፃ ፕሬስ ባለውለታን እንታደገው /ሠሎሞን ለማ ገመቹ/
በኢትዮጵያ ነፃ ፐሬስ ለረጅም ዓመታት የሠራው ጋዜጠኛ ግርማዬነህ ማሞ፤ በደረሰበት አሳሳቢ የጤና ችግር ምክንያት አንድ እግሩን አጥቷል፡፡ የግራ እግሩን ከጉልበቱ በላይ ባይቆረጥ ኖሮ ሕይወቱ...
የአሜሪካ ኤምባሲ ትናንት በባቢሌና ሀረር ከተሞች መካከል ውጊያ እየተካሄደ ነው አለ
የኢትዮጵያ መንግስት ሀሰት ነው አለ
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በሀረርና ባቢሌ መካከል ጦርነት እየተካሄደ በመሆኑ ወደ ጅጅጋና ሀረር የሚወስደውን መንገድ...
ወደ ባህር ዳር የሚገባሆም ሆነ የሚወጣ ይፈተሻል
ባህር ዳር ውጥረቱ ወጥረቱ ተባብሷል
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ባህርዳር ከተማ ውጥረቱ ተባብሶ ቀጥሏል። ወደ ከተማዋ የሚገባን ሆነ የሚወጣ ይፈተሻል። ነጋዴዎችንና የከተመዋን ወጥቶች በገፍ ማሰሩ ተጠናክሮ...
የኬንያ ምርጫ ቅድመ-ውጤት እያወዛገበ ነው፤ግጭትም አስነስቷል
/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ከትናንት በስቲያ የተካሄደው የኬንያ ፕሬዚዳንሺያል ምርጫ ዋንኛ እጩ ተፎካካሪ በሆኑት ራይላ ኦዲንጋ ተቀባይነት አላገኘም። ምርጫው በኢንተርኔት በርባሪዎች(ጠላፊዎች) አማከካኝነት ወደ ዋናው...































