Amharic Posts
Home Amharic Posts
ህወሓት የትምህርት ተቋማትን በማውደም የክፋት ጥጉን አሳይቷል ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገለፁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሸባሪው የህወሓት ቡድን በትምህርት ተቋማት ላይ በፈፀመው ውድመት የክፋት ጥጉን አሳይቷል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ።
ሚኒስትሩ ከትምህርት ሚኒስቴርና ከአማራ...
ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን የሚጎዳ ምንም ነገር በኛ በኩል አይኖርም አለች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻር የደቡብ ሱዳን ህዝብና መንግስት ሁልጊዜም ታማኝ ናቸው ሲሉ የሀገሪቱ የኢትዮጵያ አምባሳደር ለሆኑት አቶ ነቢል...
የአማራ ወጣቶች የአገር መከላከያ ሰራዊትን በስፋት እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀረበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ገዱ አንዳርጋቸውና ከፍተኛ ኃላፊዎች ከባሕር ዳር ከተማ ወጣቶች ጋር በወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በባሕር ዳር ውይይት...
በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ላይ መንግሥት እወሰደ የሚገኘው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የነገሌ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።
በጉጂ ዞን 5 የአሸባሪው ቡድን አባላት እጃቸውን ለመንግሥት መስጠታቸውን...
ጋዜጠኛና መምህርት መዓዛ መሀመድ በቁጥጥር ስር መዋሏ ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መዓዛ መሀመድ ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ በሚል ዛሬ ታህሳስ 2 ቀን 2014 ዓ.ም. ጠዋት ከመኖሪያ ቤቷ ተወስዳለች።
አባይ ሚድያ ላይ በመስራት በርካታ ዘገባዎችን በመዘገብ የምትታወቀው...
ለጀግናው አቶ እሸቴ ሞገስ ቤተሰቦች የአማራ ባለሃብቶች 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ታኅሣሥ 2/2014 (ዋልታ) የአማራ ባለሃብቶች ጥምረት ለአገሩ ኅልውና ከልጁ ጋር በክብር ለተሰዋው አቶ እሸቴ ሞገስ ቤተሰቦች 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።
የተደረገውን...
ሕወሓት በአማራ ክልል 2 ሺሕ 348 የጤና ተቋማትን ማውደሙን ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሸባሪው ትሕነግ ወራሪ ኃይል የጠላትነት ጥጉን ባስመሰከረበት ተግባሩ ከግማሽ በላይ የሚሆነውን የአማራ ክልል ሕዝብ የጤና ቀውስ ውስጥ እንዲገባ ማድረጉን የክልሉ ጤና...
ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ህወሓት የፈፀማቸውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መመልከት እንዲችሉ መንግስት እየሰራሁ ነዉ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሸባሪው ህወሓት የፈጸማቸውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እና ያደረሳቸውን ቁሳዊ ውድመቶች ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ እየተሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የመንግስት ኮሙኒኬሽን...
ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት፣ ዋናውን የወልድያ መቀሌ ጎዳና መቁረጡን ተገለፀ።
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመሩት የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በአሸባሪው ወራሪ ላይ በሰነዘሩት ክንደ ብርቱ ማጥቃት፣ በምሥራቅ ግንባር ስትራቴጂያዊ የሆኑትንና ወራሪው በፍጻሜ ዋዜማ...































