Amharic Posts
Home Amharic Posts
በአስከፊው የቤሩት እስር ቤት የነበሩ 354 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 354 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ከአስከፊው የቤይሩት እስር ቤት ወደ ሀገር ቤት መመለሳቸው ተነገረ።
ኤልማ የተባለ ድርጅት ከፍሪደም ፈንድ እና የኢ.ፌዲ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት...
አንድ የታክሲ ድርጅቶችን እና የታሸገ ውሃ የቴሌቪዥን እና የራዲዮ ማስታወቂያ ታገደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን ኅብረተሰቡን ያሳስታሉ፣ የንግድ ዕቃዉን በአሳሳች መንገድ ገልጸዋል ያላቸውን ኹለት ለታክሲ አገልግሎት ድርጅቶችን እና የአንድ የታሸገ ውሃ የቴሌቪዥን...
በኢትዮጵያ ካሉ የከረሜላ ፋሪካዎች 90 በመቶው ደረጃቸውን የጠበቁ አይደለም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአገራችን ከሚገኙ 182 የከረሜላ ፋብሪካዎች ውስጥ 90 በመቶ የሚሆኑት ደረጃቸውን የጠበቁ እንዳልሆኑ ተሰማ።
የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የምግብ አምራች ተቋማት ኢንስፔክተር...
ባልደራስ ሆቴሎች መንግስትን በመፍራታቸው አገልግሎት ለማግኘት ተቸግሪያለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፓርቲው ሊቀመንበር እስክንድር ነጋ የታሰረበት ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ በአዲስ አበባ የሚገኙ ሆቴሎች በመፍራታቸው ያቀድኳቸውን የውይይት ሀሳቦች ለሕዝብ ለማድረስ ችግር ገጥሞኛል አለ።
ፓርቲው ቀደም...
ሜ/ጀነራል ገብረመድህንን (ወዲ ነጮ) ጨምሮ 12 የጁንታው አባላት ላይ ክስ ሊመሠረት ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጁንታውን የጥፋት ዓላማ ለማስፈጸም ሆን ብለው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሬዲዮ ግንኙነትን በማቋረጥ ሰሜን ዕዝ ጦር ላይ ጥቃት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉት የመከላከያ ኮሙዩኒኬሽን...
መቀሌ ላይ የታሰረው የቢቢሲ ሪፖርተር ተፈታ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው ጋዜጠኛ ግርምዬ ገብሩ ከእስር መፈታቱ ተነገረ።
ጋዜጠኛ ግርማይ ዛሬ ረፋድ ላይ ከእስር የተለቀቀው ለሁለት ቀናት በእስር ከቆየ...
ዳንኤል ክብረትን በ”ግል” ተወዳዳሪ ስም የአንዷለም አራጌ ተፎካካሪ ሆኖ አቀረበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ በብዙ መልኩ ድጋፍ የተነጠቀው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ብልፅግና ፓርቲ ከወዲሁ የኢዜማ እና የባልደራስን ድምፅ ለመከፋፈል ጥረት እያደረገ...
ከሀሰተኛ ትርክት ያልተላቀቀው ብልፅግና በአደዋ በዓል ሀጫሉና ዐቢይ አሕመድን ሲያወድስ ዋለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመንግሥታዊ መዋቅር ላይ ሆኖ ከጽንፈኝነት እሳቤው መላቀቅ ያልቻለው የኦሮሚያው ብልፅግና ትናንት የአደዋ ድልን በተቃርኖ አክብሯል።
ካለፉት አምስት አመታት ወዲህ በድምቀትም በይዘትም እያደገ የመጣውን...
በሰንደቅ ዓላማ ምክንያት የታሰሩት የአዲስ አበባ ወጣቶች ዛሬ ረፋድ ላይ ተፈቱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትናንት በድምቀት የተከበረውን የአደዋ ድል በዓል ተከትሎ በያዙት ኢትዮጵያዊ ሰንደቅ ዓላማ ምክንያት ለእስር ተዳርገው የነበሩ ወጣቶች መፈታታቸው ታወቀ።
ከታሪካዊው ድል ባሻገር የሀገር...
ህወሓት ጣልያን ከ125 ዓመታት በፊት የሠራችውን ስሕተት ደግሞታል ሲሉ ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- እጅግ አሳፋሪ በሆነ ሁኔታ በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት አባላት እና በሀገር ላይ ክህደት የፈጸመው ህወሓት ጣልያን ከ125 አመት በፊት የፈጸመችውን ስህተት እንደደገመው...































