Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ብሔርተኝነት የነገሰበትና ከኳሱ ይበልጥ “ፀቡ ያደገው” የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተቋረጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ብሔርተኝነት የነገሰበት፣ ከኳሱ ይበልጥ “ፀቡ ያደገው” የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተቋረጠ በጸብና በግርግር የታጀበው የኢትዮጵያ የወንዶች ፐሪምየር ሊግ ውድድር ሊገዜው እንዲቋረጥ የፌደሬሽኑ...

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ከፍትህ አካላት ጋር ተወያዩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአንድ ዓመት የስልጣን ዘመናቸው ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎችና ሙያተኞች ጋር ሰፊ ውይይት ሲያደርጉ የቆዩት ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ሀሙስ ግንቦት 28 ቀን 2011 ከፍትህ...

ኢትዮጵያ የ74ኛው የተመድ ጉባኤ ም/ፕሬዝዳንት ሆና ተመረጠች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ለ74ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዝዳትና ምክትል ፕሬዝዳንት ሀገራትን መርጧል፡፡ ኢትዮጵያ የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ምክትል ፕሬዝዳት በመሆን እንድትሰራ ተመርጣለች፡፡ የፊታችን መስከረም...

ሚስጢራዊው የኢሳት ቦርድና ውዝግቡ || ክንፉ አሰፋ

“የኢሳት ቦርድ ማን ነው?” የሚለው “የሚሊዮን ብር” ጥያቄ በህዝብ ዘንድ ውዥንብር መፍጠሩ እንግዳ ሊሆን አይችልም። ምላሹን የተቋሙ ዋና ስራ አስኪያጅ እንኳ ሊያውቀው ካልቻለ፣ በስሙ...

በኢትዮጵያ አፋጣኝ የኮሌራ ክትባት ሊጀመር ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለኮሌራ በሽታ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ክትባት ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል። የኢንስቲትዩቱ ም/ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር በየነ ሞገስ፤...

ኢትዮጵያ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነት ተፈራረመች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት አስችኳይ የመሪዎች ስብሰባ ኢትዮጵያን ጨምሮ 44 ሀገራት የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነትን የተፈራረሙ ሲሆን፤ ኢትዮጵያ...

አንበሳ አውቶቢስና ሸገር ባስ ለኢድ በዓል፤ ቀኑን ሙሉ የነጻ አገልግሎት ሲሰጡ ዋሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || 1 ሺህ 440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በዛሬው እለት በመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል። በተለይም በአ/አ ስታዲየም የእምነቱ ተከታዮች፣ አመራሮች እና ጥሪ...

በፈረንሳይ ለጋሲዮን በመስጊድ እንግንባልን ያሉ ስዎች በገጀራ ጥቃት አደረሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ጉራራ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በመስጊድ ቦታ ምክንያት በእስልምና ዕምነት ተከታዮች መሐል ከፍተኛ ግጭት ተፈጥሮ በሰውና በንብረት ላይ የከፋ...

ኢትዮጵያ ቡና በአዳማ ዝግ ስታዲየም እንደማይጫወት አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በፀጥታ ስጋት ምክንያት ሳይካሄድ የቀረው የኢትዮጵያ ቡናና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ፤ ሐሙስ በአዳማ ከተማ በዝግ ስታዲየም እንዲካሄድ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የሊግ...

ግብረሰዶማውያኑ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይመጡ የቅዱስ ላሊበላ ቤተ ክርስቲያን አስጠነቀቀች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ግብረሰዶማውያን ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት የሚደርጉትን ጉብኝት በእጅጉ እንደሚቃወምና ጉብኝቱ ዕውን የሚሆንበት አጋጣሚ ከተከሰተ ለሚፈጠረው ማንኛውም ችግር ኃላፊነቱን እንደማይወስድ በሰሜን ወሎ ሀ/ስብከት የቅዱስ...

Poems