Amharic Posts
Home Amharic Posts
የትራፊክ ቅጣትን በቴሌ ብር መክፈል የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የትራፊክ ቅጣትን በቴሌ ብር መክፈል የሚያስችል ስምምነት በኢትዮ ቴሌኮም እና በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ መካከል ተፈረመ።
ትራፊክ ፖሊሶች አጭር ቁጥርን 6050 በመጠቀም...
በድርቅ መክንያት በቦረና፣ በምስራቅ ባሌና በሶማሌ ክልል 377 ትምህርት ቤቶች ተዘጉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቦረና እና ምስራቅ ባሌ ዞኖች ብቻ 61እንዲሁም በሶማሌ ክልል ደግሞ 316 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ መዘጋታቸው ተነገረ።
በሁለቱ ክልሎች በአርብቶ አደርና...
ሩሲያ እና ዩክሬን ቀውስ ከሚያባብስ ድርጊት እንዲቆጠቡ ጠ/ሚ አብይ አሰሰቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሁሉም ወገን ቀውስን ከሚያባብስ ድርጊት ታቅቦ ግጭቱን ለመፍታት ሁልንተናዊ የሰላም መንገዶችን ሊጠቀም ይገባል ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ።
ጠ/ሚ ዶክተር ዐቢይ አህመድ...
በአፋር ክልል በአሸባሪው ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖች የ100 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በአፋር ክልል አሸባሪው የህወሃት ቡድን በፈጸመው ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ100 ሚሊዮን ብር የገንዘብና ለተጎዱ ተቋማት ደግሞ የተለያዩ ቁሳቁሶች...
126ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመልክቶ ሩስያ እና አሜሪካ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤፍጌኒ ተረክህን የዓደዋ ድል የኢትዮጵያ ህዝብ በአውሮፓ ቅኝ ገዥዎች ፊት ለነጻነቱ እንዲበቃ የነጻነት እና የድፍረት ምልክት ሆኗል ሲሉ ገልጸዋል።...
ሕወሓት በአላማጣ በግለሰብ እስከ 10 ሺሕ ብር በግዳጅ እየሠበሰበ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሕወሓት ዳግም በተቆጣጠራቸው የራያ አላማጣ አካባቢዎች ከአንድ ግለሰብ ከአምስት እስከ 10 ሺሕ ብር በማስገደድ እየሰበሰበ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ...
የኢትዮጵያ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን መፍረሱ ተገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከሶስት ዓመታት በፊት በአዋጅ የተቋቋመው የኢትዮጵያ እርቀ ሰላም ኮሚሽን የተቋቋመበትን ዓላማ ሳያሳካ መፍረሱ ተገለጸ፡፡
ኮሚሽኑ በአዋጅ የተሰጠው የስልጣን ዘመን መገባደጃ ላይ ለህዝብ...































