Wednesday, March 18, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ፋሲል ከነማ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- የ2013 ዓ.ም ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መሪ የሆነው ፋሲል ከነማ አሸናፊ  መሆኑን አረጋግጧል፡፡ አፄዎቹ ከተከታያቸው ኢትዮጵያ ቡና ከወላይታ ዲቻ ጋር...

ፓርላማው “የህወሓት እና ሸኔን አሸባሪነት” በአብላጫ ድምጽ አፀደቀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከቀናት በፊት ባካሄደው አስቸኳይ...

የኮሚሽነር አበረ አዳሙ ስርዓተ ቀብር ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት ተፈፀመ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- በድንገተኛ ህመም ህይወታቸው እንዳለፈ የተገለፀው የቀድሞ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ አስክሬን በአዲስ አበባ ምርመራ ከተደረገ በኋላ ወደ ባህርዳር ተመልሶ...

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዶ/ር ሙሉ ነጋ ተነስተው ዶ/ር አብርሃም በላይ መሾማቸው ተገለፀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ኃላፊ ሆነው ላለፉት 6 ወራት ክልሉን ሲመሩ የነበሩት ዶ/ር ሙሉ ነጋ ከኃላፊነታቸው ተነስተው፣ ዶ/ር አብርሃም በላይ...

በአሶሳ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ተቀብሮ የኖረ ከ624 በላይ ተተኳሽ ጥይት ተገኘ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- በአሶሳ ከተማ በሚገኘው መንበረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ግቢ ውስጥ፣ ከ35 ዓመታት በላይ ተቀብሮ የኖረ ከ624 በላይ ተተኳሽ ጥይት፣ ቦታው ለልማት...

ቀነኒሳ በቀለ በቶክዮ አገሩን ወክሎ እንዳይሳተፍ ክልከላ እንደሚደረግበት ተናገረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- አትሌት ቀነኒሳ በቀለ "አገሬን ወክዬ እንዳልሳተፍ በአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተደጋጋሚ ክልከላ እየደረሰብኝ ነው ሲል አሰታወቀ ያለኝ አንድ አገር ነው፤ ሌላ አገር የለኝም። አሁን...

ልዩ ጥንቅር || ኢትዮጵያ ከ5 ዓመቱ ወረራ ነፃ የወጣችበት “ሚያዝያ 27 አርበኞች ድል ቀን”...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  የዛሬ 85 ዓመት፣ ጣሊያን በአድዋ የደረሰባትን ሽንፈት ለመበቀል እና ኢትዮጵያን ቀኝ ግዛት ለመያዝ 40 ዓመታትን ስትዘጋጅ ከርማ በ1928 ዓ.ም ለመላው የጥቁር...

የቀድሞው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ሥርዓተ ቀብር ነገ በባህር ዳር ይፈጸማል!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የኮምዩኒኬሽንና ሚዲያ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር መሠረት ደባልቄ እንዳስታወቁት፣ የኮሚሽነር አበረ አዳሙ ሥርዓተ ቀብር ነገ በባሕር ዳር ይፈጸማል። የሥርዓተ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” የሽብርተኝነት ረቂቅ ላይ ውሳኔ እንደሚሰጥ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሚያካሄደው 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባ "ሕዝባዊ ወያኔ...

በምርጫው ጉዳይ የአውሮፓ ሕብረትና የኢትዮጵያ መንግሥት መስማማት አለመቻላቸው ተገለጸ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ከስምምነት መድረስ ባለመቻለሁ ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ አስቦ የነበረውን የምርጫ ታዛቢ እንዲቀር መወሰኑን ከቀናት በፊት ይፋ አድርጓል። የአውሮፓ...

Poems